“ቅንጡ ተሽከርካሪ ያላቸው ባለሃብቶች ሳይቀሩ የድጎማ ነዳጅ የሚሞሉበት የአሠራር ሥርዓት መለወጥ ይኖርበታል” ነዳጅና ኢነርጂ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ፣ ቀጣናዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ኹኔታዎች ኢትዮጵያን ከመቼውም ጊዜ በላይ በዚኽ ወቅት እየፈተኗት ነው፡፡ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ክፉኛ የተመታው የሀገሪቱ ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ በሽብርተኛው ትህነግ ተደጋጋሚ...
በበጀት ዓመቱ 10 ወራት ከ282 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ 10 ወራት ከ282 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ገቢ በመሰብሰብ የእቅዱን 93 ነጥብ 15 በመቶ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን ገቢዎች ሚኒስቴር ገልጿል።
የገቢዎች ሚኒስቴር የተቋሙንና እና የጉምሩክ ኮሚሽን...
“ሀገር የምትቀድምባቸው፣ ወገን የሚከበርባቸው መኩሪያዎች”
ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለማችን ላይ አንቱ የተባሉ ሀገራት የሚፈሩት እና የሚከበሩት በገነቡት የመከላከያ ሠራዊታቸው ነው፡፡ ሠራዊታቸውን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያጠነከሩ የሕዝባቸውን ህልውና የሚጠብቁትም ቁጥራቸው ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ በዘመናዊ ትጥቅ ስንቅ እና...
“የአማራ ክልል መንግሥት ሕግ የማስከበር ሙሉ አቅም አለው” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የአማራና የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላት ወያኔና የወያኔ ፈረሶች ናቸው ብለዋል። በግንባር አካባቢ የወያኔ ፈረስ ኾነው የሚያገለግሉትን ኃይል...
“ሕዝቡን ወደ እርቅና ወደ ይቅርታ ማምጣት የሃይማኖት አባቶች ቀዳሚ ተግባር ሊሆን ይገባል” ብፁዕ ወቅዱስ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የእርቅን ጥቅም በመቀበል ወደ ተሻለ ነገር መራመድ ጊዜው የሚጠይቀው ተግባር መሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ገለጹ፡፡
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ2014ን የቅዱስ...








