በአማራ ክልል ባለፉት ወራት ወደ ውጭ ሀገራት ከተላኩት ምርቶች 92 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር...
ደሴ: ግንቦት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማን የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለባለ ሃብቶች በማስተዋወቅ የከተማዋን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማሳደግ ያለመ የንቅናቄ ፎረም ከባለድርሻ አካላት ጋር በኮምቦልቻ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው።
የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሙሐመድ አሚን ...
መንግሥት የክልሉን ዘላቂ ሰላም የማስጠበቅ ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ዘላቂ ሰላም የማስጠበቅ ሥራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስተወቀ፡፡
ቢሮው የክልሉን ወቅታዊ ኹኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ አቶ ደሳለኝ...
ለቀጣናዊ ትብብር ዕድል የነፈገው ውጥረት የማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ጉዳይ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ተፈጥሮ ያላደለችው የተፈጥሮ ሃብት ክምችት የለም፡፡ የባሕር በር፣ ማዕድን፣ መልክዓ ምድር፣ ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ፣ ቱባ ባሕል፣ በቂ የከርሰ ምድርና የገጸ ምድር ውኃ እና ስብጥር ያለው የአየር ንብረት...
ፋሲል ከነማን እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ዛሬ ለ11ኛ ጊዜ የሚያገናኘው የ25ኛ ሳምንት ጨዋታ ይጠበቃል።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት መርሃ ግብር የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስና ተከታዩ ፋሲል ከነማ ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው።
የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ከቀኑ...
“በሐሰተኛ መረጃና ፕሮፖጋንዳ የዓለምአቀፉን ማኅበረሰብ ትኩረት ለመሳብ የሚደረግ ጥረት ቦታ የለውም” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ግንቦት 14/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ ባወጣው መግለጫ "በሐሰተኛ መረጃና ፕሮፖጋንዳ የዓለምአቀፉን ማኅበረሰብ ትኩረት ለመሳብ የሚደረግ ጥረት ቦታ የለውም" ብሏል።
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል:-
አሸባሪው የትህነግ ቡድን ትክክለኛ...








