በኢትዮጵያ የፀጥታና ደኅንነት ኦፕሬሽን አካሄድን በተመለከተ ግምገማ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የፀጥታና ደኅንነት ኦፕሬሽን አካሄድን በተመለከተ ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡
የፀጥታና ደኅንነት ኦፕሬሽን አካሄድ ግምገማ ላይ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እና ምክትል ኢታማዦር ሹም...
የቴክኖሎጂ ፈጠራ ሥራዎችን የሥራ አጥነት ችግርን ለማቃለልና ለመልሶ ግንባታ በሚጠቅም መልኩ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ።
ጎንደር ፡ ግንቦት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምርምር ጉባዔና የቴክኖሎጂ ኢግዚቢሽን "ምርምር ለማኅበረሰብ አገልግሎት፣ ለቴክኖሎጂ ፈጠራ ለመልሶ መቋቋምና ዕድገት " በሚል መሪ ቃል ለ30ኛ ጊዜ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል።
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት...
ʺየቀየውን ማሳ ሜዳና ዳገቱን ያርስ እንዳልነበረ፣ ዛሬ ዘመን ገፍቶት አራሹ ተሰዶ ማሳው...
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ደመናው ሲመጣ ያስፈራል፣ ዝናቡ ሲያጉረመርም፣ ሰማዩ በጥቁር ደመና ተሸፍኖ ሲጨልም፣ ተራራዎች ጉም ሲሸከሙ፣ አስፈሪ የደመና ክምሮች በፍጥነት ሲተሙ ልብ ይሸበራል፣ ያስፈራል፣ ያስደነግጣል፡፡
ሰኔ ሲያገሳ፣ ሐምሌ ሲያጎራ ልጆች ይሰበሰባሉ፣...
የጠላት ኢላማዎችን በአስተማማኝ ኹኔታ ለማውደም ከመቼውም ጊዜ በላይ ዝግጁ መኾኑን ምዕራብ ዕዝ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምዕራብ ዕዝ ጠላትን ድባቅ መምታት የሚችል የሜካናይዝድ ኀይል መገንባቱን አስታውቋል።
በምዕራብ ዕዝ የሜካናይዝድ ክፍሉ አስተባባሪ ኮ/ል ታደሰ ተበጀ እንደገለፁት የተኩስ አመራሩ እና የምድብተኛ ኀይሉ ያሳለፋቸውን የጦርነት ጊዜያት መነሻ ያደረገ...
ማኅበረሰቡ በቀሪ ቀናት የያዘውን የጦር መሳሪያ በማስመዝገብ የአካባቢውን ሰላም እንዲጠብቅ የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ገብሩ ታመነ እንዳሉት የአማራ ክልል መንግስት የሕገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለመከታተል እና በሕልውና ዘመቻ ወቅት ሕዝቡ የማረከውን መሳሪያ...








