“አርሶ አደሮች ያለውን ግብዓት በአግባቡ እንዲጠቀሙ በየደረጃው የሚገኙ ባለሙያዎች እና ኀላፊዎች በትኩረት መሥራት ይገባቸዋል”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በምርት ዘመኑ በቅድመ ዝግጅት የተከናወኑ ተግባራትን በመገምገም በቀጣይ የሚከናወኑ ሥራዎች ላይ ከክልልና ከዞን የሥራ ኀላፊዎች ጋር ወይይት አካሂዷል።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ...
ሠራዊቱ የሚሰጠውን ማንኛውንም ተልዕኮ በከፍተኛ ብቃት መፈጸም በሚችልበት የዝግጁነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የ8ኛ ዕዝ...
ግንቦት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሠራዊቱ የሚሰጠውን ማንኛውንም ተልዕኮ በከፍተኛ ብቃት መፈጸም በሚችልበት የዝግጁነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የ8ኛ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል አሰፋ ቸኮለ አስታውቀዋል።
በኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የ8ኛ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል...
በአማራ ክልል እየተካሄደ የሚገኘዉን የህግ ማስከበር ሥራ ዉጤታማ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን የሰሜን ሸዋ ዞን...
ደብረብርሃን: ግንቦት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ታደሰ ገብረጻዲቅ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በሰጡት መግለጫ ሕዝብን ከሕዝብ ለማጋጨት ሃይማኖትና ብሔር ላይ ተወሽቀዉ የሚዳክሩ ኀይሎችን በህግ ጥላ ሥር ለማዋል ከህዝቡ ጋር በጋራ በመሆን እየተሠራ...
የነዋሪውን እና የከተማውን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ የሕግ ማስከበር ሥራ እያከናወነ መኾኑን የደሴ ከተማ አሥተዳደር...
ደሴ: ግንቦት 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር እየተካሄደ ባለው የሕግ ማስከበር ተግባር ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል።
የደሴ ከተማ አሥተዳደር የነዋሪውን እና የከተማውን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ የሕግ የበላይነትን ለማስፈን እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል።
በሂደቱም ከመቶ ያላነሱ...
ʺአማራ አንድ በኾነ ጊዜ የትኛውም የውጭም የውስጥም ጠላት ሊደፍረው አይችልም” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩንኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኀላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ የአማራ ክልል በአሁኑ ወቅት በአንጻራዊ ሰላማዊ እና መደበኛ የልማት ሥራዎች መሥራት የሚችልበት መኾኑን ገልጸዋል፡፡
በክልሉ ፋኖ ላይ...








