በበጀት ዓመቱ ይሠራሉ ተብለው የተያዙ መሰረተ ልማቶች በተያዘላቸው እቅድ መሰረት ለማጠናቀቅ ጥረት እየተደረገ መሆኑን...
ፍኖተሰላም: ግንቦት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በበጀት ዓመቱ 3 መቶ 68 ሚሊዮን ብር በሚጠጋ ወጪ 124 አዳዲስ እና 9 ነባር ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተከናወነ መሆኑ ተመላክቷል።
የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ መንገድ፣ የዲች ቦይ ግንባታ፣...
የኢንዱስትሪ ፓርኮችን መሰረተ ልማት በማሟላት ለባለ ሃብቶች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየተሠራ ነው።
ደሴ: ግንቦት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ለማልማትና ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ በትኩረት እየሠራ መሆኑን በአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ እሸቱ አሊ ገልጸዋል። ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ...
ዓለም ስለኢትዮጵያ ያለው አረዳድ ትርክቱ ሊቀየር እንደሚገባ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ላይ በሀገሪቱ የሚሰሩት የልማት ስራዎች ኢትዮጵያን በተመለከተ ዓለም እየተረዳበት ያለው ኹኔታ ትርክቱ ሊቀየር እንደሚገባ የሚያመላክት ነው ሲሉ የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ተናገሩ።
በጠቅላይ...
“ትራንስፎርም ፕራይመሪ ሄልዝ ኬር በአማራ ክልል የእናቶችንና የሕፃናትን ጤንነት ለመጠበቅ በርካታ ተግባራትን ፈጽሟል” የአማራ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ትራንስፎርም ፕራይመሪ ሄልዝ ኬር በአማራ ክልል ለአምስት ዓመታት በጤናው ዘርፍ ድጋፍ ሲያደርግ ቆይቷል። ድርጅቱ በክልሉ የነበረውን የአምስት ዓመታት ቆይታ የመዝጊያ ፕሮግራም በባሕር ዳር አካሂዷል።
የትራንስፎርም ፕራይመሪ ሄልዝ ኬር...
የጤና መድኅን አባል መኾናቸው የሚያገኙትን የሕክምና አገልግሎት የተሻለ እንዳደረገው አሚኮ ያነጋገራቸው አባላት ተናገሩ፡፡
ደባርቅ: ግንቦት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በየዳ ወረዳ ድል ይብዛ ከተማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ሕክምና ሲከታተሉ ያገኘናቸው የወረዳው ነዋሪዎች የጤና መድኅን አባል በመኾናቸው ለሕክምና የተጋነነ ወጭ ከማውጣት እንደታደጋቸው ገልጸዋል።
በጤና ጣቢያው...








