አማራ ባንክ ሰኔ 11 ሥራውን በይፋ እንደሚጀምር አስታወቀ።
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በባንኩ የምረቃ ዕለትም 70 የተሟሉ ቅርጫፎች የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ይኾናል ተብሏል።
እሰከ ሰኔ 30 ባሉት ቀናቶች ባንኩ ቅርንጫፎቹን ከ100 በላይ የሚያሳድግ መኾኑንም ገልጿል።
የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ እንዳሉት...
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዩ ኤስ ኤ አይ ዲ ፍትሕ ተግባራት በኢትዮጵያ ጋር...
ጎንደር: ሰኔ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዩ ኤስ ኤ አይ ዲ ፍትሕ ተግባራት በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ እና የዳኞች አሥተዳደር ጉባኤ ረቂቅ አዋጆችን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር በጎንደር...
የወልቃይትን ጉዳይ ለድርድር የማናቀርበው ቀይ መስመራችን ነው ሲሉ ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) አስታወቁ።
ጎንደር፡ ሰኔ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይትን ጉዳይ ለድርድር የማናቀርበው ቀይ መስመራችን ነው፤
የሕግ ማስከበር ዘመቻው የአማራን ህዝብ አንድነት ለማጠናከር ያለመ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) አስታውቀዋል።
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር)...
የዋሊያው መገኛ ቦታ ከፍታ ነው!
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የስልጣኔ ጣራ ማማዋ ኢትዮጵያ ናት፡፡ ከኤርታሌ የዝቅተኛ ቦታ መዳረሻ እስከ ራስ ደጀን ከፍታ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ውብ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ድምብል ጌጥ ናት፡፡ በረሃ ካጠላበት የሰሃራ በረሃ ምድረበዳ...
በኢትዮጵያ የሽብርተኝነት አደጋን ለመከላከል ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ትብብርን ወደ ላቀ ደረጃ የማሳደግ ተግባር በመከናወን...
ሰኔ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "ሽብርተኝነትን በመከላከል የጋራ ቤታችን የኾነችውን ኢትዮጵያ በጋራ እንጠብቃለን!" በሚል መሪ ሐሳብ ሀገር አቀፍ የጸጥታና ደኅንነት ተቋማት ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር...








