❝አሚኮ ኅብር ኹለተኛው የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የቴሌቪዥን ቻናል ሥርጭት የፊታችን ሰኞ ይጀምራል❞ የኮርፖሬሽኑ ምክትል...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ኹለተኛ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሰኔ 13/2014 ዓ.ም ሥርጭቱን እንደሚጀምር የኮርፖሬሽኑ ምክትል ሥራ አስፈጻሚ አንተነህ መንግሥቴ ገልጸዋል።
አቶ አንተነህ በመግለጫቸው አሚኮ አሁን ላይ በሰባት ቋንቋዎች የሥርጭት...
በሕዝብ ውይይት የተነሱ የልማትና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎችን በብቃትና በቁርጠኝነት መመለስ የሚችል የሥራ ኀላፊዎችን ለመፍጠር...
እንጅባራ: ሰኔ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለወረዳና ለቀበሌ የሥራ ኀላፊዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡
“አዲስ የፖለቲካ ዕይታ፤ ለአዲስ ሀገራዊ እምርታ’’ በሚል መሪ መልዕክት በሦስት የሥልጠና ማእከላት እየተሰጠ ባለው...
የውጭ ኃይሎች ተጽዕኖ እና ፍላጎት የሚንጠው የኢትዮ-ሱዳን ድንበር
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ የሁለቱ ሀገራት መነጋገሪያ ጉዳይ ሆኖ ዘልቋል፡፡ አካባቢው የቅኝ ገዥዎቹ የተንኮል እጆች ስላረፈበት በቀላሉ ተነጋግሮ መፍታት አልተቻለም፡፡ በተለያዩ ዘመናት ከሦስት ጊዜ በላይ የሁለቱ ሀገራት መንግሥታት...
ኢትዮጵያ ከቱርክ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ...
ሰኔ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ በቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምሥራቅ እና የደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት ዳይሬክቶሬት ጀኔራል አምባሳደር ኤሊፍ ኮሞሎኡ የንን በጽሕፈት ቤታቸዉ ተቀብለው አነጋግረዋል።
በውይይታቸዉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፖሊስ የሥራ ኀላፊዎች ጋር መከሩ።
አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ፖሊስ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፖሊስ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በፖሊስ ሪፎርም፣ በኮንትሮባንድ እና በሕገወጥነት ቁጥጥር ተግባራት ላይ ምክክር...








