‹‹አስተሳሰባችንን ሀገራዊ፣ እንቅስቃሴያችንን ደግሞ አካባቢያዊ በማድረግ ጽንፈኞችን መታገል ይገባል›› አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ በአማራ ብሔር ላይ እየደረሰ ባለው ጭፍጨፋ ማዘናቸውን ገልጸዋል፤ ድርጊቱንም አውግዘዋል፡፡
አፈ ጉባኤዋ በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሱ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት የክልሉ...
የፊንላንድ መንግሥት ለአማራ ክልል የመልሶ ግንባታ የሚውል ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የፊንላንድ አምባሳደር ሚስ ኦውቲ ሆሎፓይነን ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
የፊንላንድ መንግሥት በአማራ ክልል በግብርና ልማት፤ በመጠጥ ውኃ፧ በመሬት አሥተዳደርና በትምህርት...
“ሽብርተኞች ዓላማ እና ግብ የላቸውም፤ ተልዕኳቸው ኢትዮጵያን መፈተን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ሰኔ 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት በ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ጉባዔ በወቅታዊ ጉዳዮች ከምክር ቤት አባላቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቀረቡ ጥያቄዎች ተጀምሯል፡፡ የምክር ቤት አባላቱ ወቅታዊ...
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ጠየቀ።
አዲስ አበባ : ሰኔ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በወቅታዊ ጉዳይ እና በድርጅቱ ቀጣይ የትግል አቅጣጫ መግለጫ ሰጥቷል።
በምእራብ እና ምስራቅ ወለጋ በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ ተደጋጋሚ አሰቃቂ ጥቃት ተፈፅማል ብሏል ንቅናቄው።
ይህ...
“በንጹሓን ላይ የሚደረገው ጭፍጨፋ ዳግም እንዳይፈጠር ቅድመ ጥንቃቄ እና ጥበቃ ማድረግ...
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በንጹሀን ላይ የሚደረገው ጭፍጨፋ ዳግም እንዳይፈጠር ቅድመ ጥንቃቄ እና ጥበቃ ማድረግ በየደረጃው ያለ የመንግስት ግዴታ በመኾኑ ህጋዊ እና ህሊናዊ ኃላፊነትን መውሰድ አለበት...








