1 ሺህ 443ኛው የዒድ አል አድሃ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን ፌደራል ፖሊስ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታና ደህንነት አካላት ጋር በመቀናጀት 1 ሺህ 443ኛው ዒድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል በሰላም እንዲከበር በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉ በሰላም እንዲከበር ከፀጥታና...

ኢትዮጵያ ለድህረ ግጭት ማገገሚያ የሚውል ወሳኝ የሚባል የፋይናንስ ድጋፍ እንዲደረግላት ጠየቀች።

ባሕር ዳር፣ ሐምሌ 01/2014 ዓ/ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ከገጠማት ቀላል የማይባል ኪሳራ ለመውጣት እና ለመልሶ ግንባታ ዓለም ባንክና ሌሎች አጋር አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ...

‹‹አስተሳሰባችንን ሀገራዊ፣ እንቅስቃሴያችንን ደግሞ አካባቢያዊ በማድረግ ጽንፈኞችን መታገል ይገባል›› አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ በአማራ ብሔር ላይ እየደረሰ ባለው ጭፍጨፋ ማዘናቸውን ገልጸዋል፤ ድርጊቱንም አውግዘዋል፡፡ አፈ ጉባኤዋ በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሱ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት የክልሉ...

የፊንላንድ መንግሥት ለአማራ ክልል የመልሶ ግንባታ የሚውል ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የፊንላንድ አምባሳደር ሚስ ኦውቲ ሆሎፓይነን ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። የፊንላንድ መንግሥት በአማራ ክልል በግብርና ልማት፤ በመጠጥ ውኃ፧ በመሬት አሥተዳደርና በትምህርት...

“ሽብርተኞች ዓላማ እና ግብ የላቸውም፤ ተልዕኳቸው ኢትዮጵያን መፈተን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ሰኔ 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት በ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ጉባዔ በወቅታዊ ጉዳዮች ከምክር ቤት አባላቱ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በቀረቡ ጥያቄዎች ተጀምሯል፡፡ የምክር ቤት አባላቱ ወቅታዊ...