የፌዴሬሽን ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት በምክር ቤቱ የጉባኤ አዳራሽ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን 1ኛ...

“የጨለማው ልዑላን ኢትዮጵያን ለማተራመስ ዘርን መሰረት አድርገው የታጠቁ የሽብር ቡድኖችን እየተጠቀሙ ነው” አሜሪካዊው የአፍሪካ...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሀገር ውጭም ከሀገር ውስጥም የተሰባሰቡት የጨለማው ልዑላን በብሔር ስም የተደራጁ እና የታጠቁ የሽብር ቡድኖችን በመጠቀም ኢትዮጵያ ለዘመናት መረጋጋት የተሳናት እና ደካማ ሀገር ሆና የማየት ከንቱ ምኞታቸውን ለማሳካት እየተንቀሳቀሱ...

“በተካሔዱ ስልጠናዎች ከፍተኛ አቅም መገንባት ችለናል።” ፦ ብ/ጀኔራል አዘዘው መኮንን

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ዕዝ የሚገኝ ክፍለ ጦር ለሚሰጠው የትኛውም አይነት ግዳጅ ዝግጁ የሚያደርግ ስልጠናዎችን በማድረግ ወታደራዊ ዝግጁነቱን ከፍ ማድረጉን የክፍለ ጦሩ ዋና አዛዥ ገልፀዋል። የተለያዩ ስልጠናዎችን በተለያዩ የመሬት ገፆችና የአየር...

አቶ ደመቀ መኮንን በ41ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ሉሳካ...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በ41ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ሉሳካ ገብተዋል። የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት...

ʺሀገርን ከነውበቱ፣ ሃይማኖትን ከነስርዓቱ”

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አቤቱ ጠላቶቿን ፈጥነህ አስገዛላት፣ በምድሯ ሰላምን ሙላላት፣ ረሃብና ጥም፣ መከራና ብስቁልና እንዳይኖር እርዳት እያሉ ሳያቋርጡ ይማጸናሉ፡፡ ነብሳቸውን አጥግበው፣ ስጋቸውን አስርበው ጸሎትና ምሕላ ያቀርባሉ፡፡ እንቦሶች ጠብተው ይጥገቡ፣ ላሞች አይራቡ፣...