የአሸባሪው ሕወሓት ቡድን በሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ ሐሙሲት ቀበሌ የሚገኘውን ታጋይ ሰርክዓለም ትዛዙ አጠቃላይ...
ሰቆጣ: መስከረም 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ሕወሓት ቡድን በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ ሐሙሲት ቀበሌ ታጋይ ሠርክዓለም ትዛዙ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤትን አውድሟል። የትምህርት ቤቱ ተወካይ ርእሰ መምህር አበርሃም አበበ...
ጣና ፎረም በመጭው ጥቅምት ወር አጋማሽ በባሕር ዳር ከተማ ይካሄዳል።
ባሕር ዳር: መስከረም 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 ዓ.ም ጣና ፎረም ጉባኤ ቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን አስመልክቶ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከጣና ፎረም አዘጋጅ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...
“የጀግና ልጆች፣ የጠረፍ አጥሮች”
ሁመራ: መስከረም 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጀግና ልጅ ሀገሩን ያስከብራል፣ የጀግና ልጅ ዳር ድንበሩን ይጠብቃል፣ የጀግና ልጅ ሠንደቁን ከፍ ያደርጋል፣ የጀግና ልጅ ለቃል ኪዳን ይኖራል። በመከራ ዘመን ፀንተዋል፣ በእሳት ተፈትነው ድል አድርገው ወጥተዋል፣ ድል መለያቸው፣...
“በኢትዮጵያ የድንበርና ድንበር ተሻጋሪ የውኃ ሀብቶችን ጥቅም ላይ ለማዋል እየተሠራ ነው”የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዲኤታ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከውኃና ኢነርጅ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ስድስተኛውን የውኃ፣ ውኃ ዲፕሎማሲ እና ኮሙኒኬሽን ፎረም አካሂዷል።
የኢፌዴሪ ውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ ኢትዮጵያ እምቅ የውኃ ሀብት...
የመስቀል ደመራ በዓልና የግሸን ደብረ ከርቤ በዓላት ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበሩ የቅድመ ዝግጅት...
ደሴ: መስከረም 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መስከረም 16/2015 ዓ.ም በአደባባይ ለሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል እና መስከረም 21/2015 ዓ.ም ለሚከበረው የግሸን ደብረከርቤ ንግስ በዓል ወደ ከተማዋ የሚመጡ እንግዶችና ምእመናን ሃይማኖታዊ በዓላቱን ያለአንዳች የፀጥታ ችግር አክብረው ወደ...








