በአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት የደረሰውን ሰብዓዊ ቁሳዊና ስነ ልቦናዊ ጉዳትና ውድመት የሚያሳይ ውብሳይት ተበለፀገ።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሰኔ 2013 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 2014 ዓ.ም ያለውን ጉዳት ሚያሳይ ዌብሳይት በልጽጎ ይፋ ሆኗል።
በጥምረት ጥናትና ምርምር ያደረጉት በአማራ ክልል በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ...
በአሸባሪው ሕወሃት ወረራ በአማራ ክልል የደረሰው ጉዳት በጥናት የተገኘው ውጤት ይፋ ሆነ።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰኔ 2013 እስከ ታህሳስ 2014 ዓ.ም በአሸባሪው ሕወሃት ወረራ በአማራ ክልል የደረሰው ጉዳት በጥናት የተገኘው ውጤት ይፋ ሆኗል።
በአማራ ክልል በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ ጽሕፈት ቤት፣...
“በስስት የጠበቁት፣ ሞቱን ተረዱት”
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለጥበብ ደቀ መዝሙሯ ኾነላት፣ አልጋ ወራሽ ኾናት፣ በከበረው ዙፏኗ ላይ ተቀመጠባት፣ ለተወደዱ ዓመታት በተወደደ ለዛው ነገሠባት፣ በሚያሳስር ፍቅር ልብን ገዛት፣ በማይጠፋ ትዝታ ነብስን አስጨነቃት። ከጥበብ ከምንጯ እየጨለፈ በምድር...
“የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ኢትዮጵያ በህዳሴ ግድብ እና በሰሜኑ ጦርነት ጉዳይ አቋሟን ያስረዳችበት ነው” የውጭ...
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግስታቱ ድርጅት 77ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ኢትዮጵያ በታላቁ ህዳሴ ግድብ እና በሰሜኑ ጦርነት ጉዳይ አቋሟን ያስረዳችበት እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በተለያዩ...
ባሕርዳር ጣና ፎረምን ለማስተናገድ ዝግጅቷን አጠናቃለች!
ባሕር ዳር፡ መስከረም 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካዊያንን ያስተሳሰረው ጣና ፎረም ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ በአፍሪካ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ መፍትሄ ለማፈላለግ የተዋቀረ ነፃ ተቋም ነው፡፡
በመጭው ጥቅምት ወር መጀመሪያ አፍሪካውያን ስለ አህጉራዊ ጉዳዮቻቸው ሊመክሩ ከዓባይ ዳር፣ ከጣናዋ...








