”ጧሪም ቀባሪም ልጄን ቀሙኝ” በቆቦ ከተማ ልጃቸው በአሸባሪው የሕወሓት ቡድን የተገደለባቸው እናት
ወልድያ: መስከረም 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ጥሩየ ቸኮል ይባላሉ። የቆቦ ከተማ ነዋሪ ናቸው። ጉልበታቸው ሳለ ጠላ በመሸጥ በሚያገኙት አነስተኛ ገቢ ልጆቻቸውን አሳድገው ለቁም ነገር አብቅተዋል። ዛሬ እድሜያቸው እየገፋ ሲመጣ አቅማቸው ሲደክም አብሯቸው የነበረው ልጃቸው...
የአፍሪካ ኅብረት የሰላም ንግግሩን የሚመሩ አካላትን፤ ቀንና ስፍራን አሳውቆ የሰላም ውይይቱ እንዲጀመር ይፋዊ ጥሪ...
መስከረም 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ያለውን ችግር ለመፍታት መንግሥት ሰኔ 20/2014 ዓ.ም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሰብሳቢነት የሚመሩት በአጠቃላይ ሰባት አባላት ያሉት የሰላም አማራጭ ዐቢይ ኮሚቴ መሰየሙ ይታወሳል።
የአፍሪካ...
“እኔ እናታቸው ነኝ፤ ያሰቡትን የጥላቻና የጭካኔ ድርጊት ከፈጸሙ በኋላ ከቤት ያገኙትን ሀብትና ንብረት ዘርፈው...
ወልድያ: መስከረም 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዛውንት ናቸው። እድሜያቸው 70 ዓመት ያልፋቸዋል። መኖሪያቸው ሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ ሮቢት ከተማ ነው።
አሸባሪው የህወሃት ቡድን ለሦስተኛ ጊዜ አካባቢውን በወረረበት ወቅት በጭካኔ አስገድዶ መድፈር ፈፅሞባቸዋል።
ለደኅንነታቸው ሲባል ስማቸውን...
“ግሸን ደብረ ግሸን ከርቤ ከእስክንድሪያ እስከ ኢትዮጵያ”
መስከረም 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዳግማዊ ኢየሩሳሌም፤ የሰማያዊቷ እና አዲሲቷ ኢየሩሳሌም መግቢያ በር፡፡ ተምሳሌትነቷ የመንግስተ ሰማያት አምሳል፤ ከፍታዋ የተራሮች ሁሉ አናት፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ግማደ መስቀል ማደሪያ መስቀለኛ ቦታ ናት ግሸን ደብረ ከርቤ፡፡
አካባቢውን በጥንታዊቷ የኢትዮጵያ ታሪክ...
የብፁዕ አቡነ በርናባስ ጥሪ…
ሰቆጣ: መስከረም 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ሕወሓት የሰላም አማራጮችን በመተው ለሦስተኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ላይ በከፈተው ጦርነት በወረራ በደረሰበት በአማራ እና አፋር ክልሎች የጥፋት አሻራውን አሳርፏል።
በሰዎች ላይ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት መፈጸም፣ መግደል፣ መዝረፍና ማውደም ዛሬም እንደ...








