ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለምን የሚዘዉሩ ሀገራት በኢኮኖሚና በቴክኖሎጂ ልዕልና ላይ የደረሱት መኾናቸው እሙን ነው። መታፈር፣ መከበርም ኾነ መደመጥ የሚቻለው እራስን ጠንካራ አድርጎ መሥራት በሚቻልበት ልክ መኾኑ እርግጥ ነው። ስንዴ እየመጸወቱ "ካለእኛ ቸርነት...

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን መንግሥት በአፍሪካ ህብረት በኩል በሚካሄደው የሰላም ንግግር ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆኑን...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት በአፍሪካ ህብረት በኩል በሚካሄደው የሰላም ንግግር ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሄራዊ ደኅንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ። አምባሳደሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ የአፍሪካ ህብረት የሰላም...

አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዳይኖራት መደረጉ በየትኛውም መመዘኛ ተቀባይነት የለውም- የሩሲያ የውጭ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበርካታ ሕዝብ መኖሪያ እና እምቅ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት የሆነችውን አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዳይኖራት መደረጉ አሁንም የቅኝ ግዛት ስሜቱ እንዳለ ማሳያ መሆኑን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...

በሰሜን ወሎ ዞን የሚገኙ ከተሞች ከአላማጣ ሰብስቴሽን ኤሌክትሪክ እንዲያገኙ ጥገና ሊጀመር ነው

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የሚገኙ ከተሞች እና አካባቢው የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያገኙት ከአላማጣ ሰብስቴሽን በመሆኑ የጥገና ሥራው በቅርቡ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን ገልጸዋል። የጥገና ሠራተኞቹ...

በሰሜን ኢትዮጵያ በተፈጠረው ግጭት ከቁጥጥር ውጪ የወጣ ነገር የለም – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “በሰሜን ኢትዮጵያ በተፈጠረው ግጭት ከቁጥጥር ውጪ የወጣ ነገር የለም፤ ሁሉም ነገር በታቀደው መሰረት እየሄደ ነው” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። መንግስት የአፍሪካ ሕብረት...