“ሠራዊታችን የኢትዮጵያን ኅልውና እና የግዛት አንድነት ለማስጠበቅ በሚከፍለው መሥዋዕትነት በድል ወደ ግቡ እየተቃረበ ነው”፦...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ሠራዊታችን የኢትዮጵያን ኅልውና፣ ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ጥቅም እና የግዛት አንድነትን ለማስጠበቅ በወደር የለሽ ጀግንነት በሚከፍለው መሥዋዕትነት በድል ላይ እየተረማመደ ወደ ግቡ እየተቃረበ ነው” ሲል የመከላከያ ሠራዊት ገልጸዋል።
የሀገር መከላከያ ሠራዊት...
“አትንኳት፣ ኢትዮጵያ ከምንም ከማንም በላይ ናት”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/ 2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን አትንኳት መከፋቷ የሚከፋቸው፣ መነካቷ የሚያማቸው፣ እንቅልፍ የሚነሳቸው ልጆች አሏት፣ ኢትዮጵያን አትንኳት ለክብሯ ደም የሚያፈስሱላት፣ ለክብሯ አጥንት የሚከሰክሱላት፣ ሕይወት የሚገብሩላት ልጆች አሏት፡፡ ኢትዮጵያን አትንኳት ቁጣዋ ይጥላችኋል፣ ሰይፏ...
“ከኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ!” ኢትዮጵያዊያን
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትላንት ኢትዮጵያውያን የነጻነትን ዋጋ በደማቸው አስከብረዋል፤ ዛሬም እጅ አዙሩን የቅኝግዛት እየታገሉ ነው፡፡
ከትላንቱ የቀጥታ ቅኝ ግዛት እስከ ዘመነኛው የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት (ኒዎ-ኮሎኒያሊዝም) ኢትዮጵያ ለምዕራባውያን የምትመች አልኾነችም፡፡ የምዕራቡን ዓለም...
የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ
ጥቅምት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ቁልፍ የሚባሉ የትግራይ ከተሞችን መቆጣጠሩን ቀጥሏል።
ይህንን ሲያደርግም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በከተሞች ውጊያ ሳይደረግ የህወሓትን ወታደራዊ ዐቅም ለማሽመድመድ የሚያስችል ስልት ተጠቅሟል።
የኢትዮጵያ መንግሥት ከሰብዓዊ የእርዳታ ተቋማት ጋር በመቀናጀት በተቆጣጠራቸው...
በምዕራባውያን ጥርስ ውስጥ የገቡት ቀደምት ልዕለ ሀገራት!
በዓለም ቀደምት ልዕለ ኃያልና ገናና ከነበሩ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ፣ ሮምና ፐርሺያ ግንባር ቀደም ተደርገው ይወሰዳሉ። የቀደምቷ ፐርሺያ አካል የነበሩት (የአሁኑቹ አፍጋኒስታን፣ ኢራን፣ ኢራቅ፣ ሶሪያ...) አብዛኛዎቹ በምዕራባውያን ሴራ አንድ በአንድ ፈራርሰዋል። ያ በደማቅ ቀለም የጻፉት...








