የሰላም ስምምነት ሂደቱ በኬኒያ መካሄድ መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥትና የሕወሃት ከፍተኛ ወታደራዊ መሪዎች በናይሮቢ እያደረጉ የሚገኙት ምክክር አሁንም መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሳምንታዊ መግለጫው...

የጥበብ ሰው ሽኝት!

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተወለደው ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ በምሥራቅ አቅጣጫ የመጡትን ወዳጆቿን በፍቅር፤ ጠላቶቿን ደግሞ አይበገሬነቷን አሳይታ በምትሸኘው ድሬድዋ ነው፡፡ የሰላም፣ የፍቅር፣ የእንግዳ ተቀባይነት እና የመቻቻል ተምሳሌት በኾነችው ድሬ 1940 ዓ.ም እንደተወለደ የሚነገርለት...

“የአማራ መነሻ የኾነችውን ምድር ለማልማት ክልሉ በትኩረት ሊሠራ ይገባል” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ

ሑመራ፡ ጥቅምት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ከዞኖች ፣ ከከተማ አስተዳደሮች፣ ከአጋር አካላትና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት ተግባራት የግምገማ መድረክ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት...

“የሞትነው እንደ ሀገር ነው፣ የተነሳነው እንደሀገር ነው፣ ትንሣዔያችን የጋራ ነው፣ ጥቅምት ሃይ አራትን ሁልጊዜም...

ሁመራ: ጥቅምት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊት የተካደበትን ቀን ጥቅምት 24 ምክንያት በማድረግ ዝክረ ሰማእታት መርሃ ግብር በወልቃይት ጠገዴ ቃብቲያ ሁመራ ተካሂዷል። በዝክረ ሰማእታት መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት ኮሎኔል ተስፋዬ ኤፍሬም ‟የሞትነው እንደ ሀገር ነው፣...

“የታሪክ መዛግብት ሲፈተሹ ወልቃይት ማንነቱም ክብሩም አማራ ነው” መምህር ታየ ቦጋለ

ሁመራ: ጥቅምት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በአሸባሪው ወያኔ የተከዳበት ጥቅምት 24 በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ታስቧል፡፡ የሰማእታቱ ቀን በታሰበበት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ቃብትያ ተገኝተው ስለ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሕዝብ...