“ንጉሷን የምታወሳው፤ እሴቷን የማትረሳው ከተማ”

እንጅባራ: ሕዳር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አቀማመጧ ከደጋው ለመጡ መናፈሻ፤ ከበርሃው ለሚመጡት መተንፈሻ ነው፡፡ ውብ አየር፣ ማራኪ መልካ ምድር፣ የሰጡትን አብቃይ መሬት፣ እንግዳ ተቀባይ ባለቤት ሕዝብ ሰፍሮባታል፡፡ የማይለምድ እንስሳት የማይበቅል እጽዋት በአካባቢው የለም ይባላል፡፡ የደገኞቹ...

ʺየተክለ ሃይማኖት መናገሻ፣ የሊቃውንት መዳረሻ”

ባሕር ዳር: ሕዳር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጥበብ የሚኖሩ ሊቃውንት ይሰባሰቡባታል፣ በረቀቀ ጥበብ ይኖሩባታል፣ መጻሕፍትን ይመረመሩባታል፣ ምስጢራትን ያሜሰጥሩባታል፣ የአውራጃ ገዢዎች በአማሩ ፈረሶቻቸው ተቀምጠው፣ በፊትና በኋላቸው፣ በቀኝና በግራቸው በጦረኞች ታጅበው፣ አምረውና ተውበው ይገሰግሱባታል፣ ጎበዛዝቱ ጋሻና ጦራቸውን...

በውጭ ምንዛሪ ተገዝተው ወደሀገር ውስጥ እንዳይገቡ የታገዱት ሸቀጦች ላይ ውሳኔ የተላለፈው ለሀገር ውስጥ ምርት...

ባሕር ዳር: ሕዳር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ...

በአሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የጎንደርና የአከባቢው ተወላጆች በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለቅዳሚት አንደኛ ደረጃ ትምህርት...

ሰቆጣ፡ ሕዳር 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ለደረሰበት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዝቋላ ወረዳ ቅዳሚት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የጎንደርና የአከባቢው ተወላጆችና ወዳጅ ኢትዮጵያዊያን 150 የመማሪያ ወንበር ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፉን ይዘው...

ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ውይይታቸው በአማራ ክልል እየተካሄዱ ባሉ የልማት ሥራዎች ዙሪያ ነው። ርእሰ መስተዳድሩ በውይይታቸው ለአማራ...