በደረስጌ ማርያም ውስጥ ዘመናዊ ሙዚየም አየተገነባ መኾኑን የወረዳው ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ገለጸ።
ደባርቅ: ሕዳር 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ ውስጥ በምትገኘው ደረስጌ ማርያም ገዳም ውስጥ ያሉ ታሪካዊ ቅርሶችን በዘመናዊ መልኩ ለመጠበቅ የሚያስችል ሙዚየም እየተገነባ መኾኑን የወረዳ ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ገልጿል። ደረስጌ ማርያም...
“ፅዮን ኾይ ተናፍቀሻልʺ
ባሕር ዳር: ሕዳር 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንቺ የማትጠልቅ ጀንበር የወጣችብሽ፣ ከጀንበር የበለጠ ብርሃን ያለሽ፣ ስምሽ ከአጽናፍ ዓለም እስከ አጽናፍ ዓለም የሚጠራልሽ፣ የክብርሽ ነገር የሚነገርልሽ፣ አንቺ የዓለም ዓይኖች ሁሉ የሚፈልጉሽ፣ አንቺ እግሮች ሁሉ የሚከተሉሽ፣ ጀሮዎች...
“አሚኮ ምቹ ባልኾኑ ሁኔታዎችም ለሕዝብ የሚሠሩ ባለሙያዎች፤ በጦርነት ውስጥ ገብተው ታሪክን ለትውልድ የሚያደርሱ ጋዜጠኞች...
ባሕር ዳር: ሕዳር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ2014 በጀት ዓመት እና የ2015 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን ለአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት አቅርቧል፡፡ የኮርፖሬሽኑን የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ለምክር ቤት አባላቱ ያቀረቡት...
አሚኮ እያደገ የመጣውን የብዙኃን መገናኛ አገልግሎት ውድድር እና የሕዝብ ፍላጎት አጣጥሞ ለመሥራት በርካታ ለውጦችን...
ባሕር ዳር: ሕዳር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔ በመጀመሪያው ቀን ውሎ ከሰዓት በኋላ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽንን የ2014 በጀት ዓመት እና የ2015...
“ለውጥ የሚመጣው ለውጥን በመፈለግ ብቻ ሳይኾን ጠብታ ተግባርም ሲጨመርበት ነው” ዶክተር ማተብ ታፈረ
ባሕር ዳር: ሕዳር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባዔ የክልሉን ትምህርት ቢሮ የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት...








