መንግሥት በአፋጣኝ የመከላካያ ሠራዊት ወደ ከተማዋ በመላክ ህይወታቸውን እንዲታደግ በምሥራቅ ወለጋ ጊዳ ያና ወረዳ...

ባሕር ዳር: ሕዳር 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ ያና ወረዳ አንገር ጉትን ከተማ ከንጋቱ 11፡30 ስዓት ጀምሮ በንጹሃን ዜጎች ላይ ተኩስ ተከፍቷል፡፡ አሚኮ በስልክ ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጭዎች “መንግሥት በአፋጣኝ የመከላካያ...

ሙስና ላይ በተገኙ ግለሰቦች እርምጃ መውሰድ መጀመሩ ተገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ሕዳር 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተደራጀ ሌብነት ከኑሮ ውድነትና ከሥራ አጥነት ቀጥሎ በሦስተኛ ደረጃ ለኢትዮጵያ ስጋት መኾኑ ተገልጿል። በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተቋቋመው የፀረ ሙስና ብሔራዊ ኮሚቴ ወደ ሥራ መግባቱንና እርምጃ እየወሰደ መኾኑም...

“የወርቄና አካባቢው ሕዝብ በወረራው ወቅት አኩሪ መስዋእትነት ከፍሏል፤ አኩሪ ገድላቸውም ለክብርና ለህልውና መቀጠል የተከፈለ...

ወልድያ: ሕዳር 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ መንግሥት በመደበው በጀት በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች የሀብት ማሰባሰብና የወደሙ መሰረታዊ አገልግሎት መስጫ ፕሮጀክቶች ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በራያ ቆቦ ወረዳ ወርቄ ቀበሌ ተካሒዷል። በመርኃ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ...

“ሕልውናችንን በደማችን እንዳረጋገጥን ሁሉ የሰላም ስምምነቱም ተፈጻሚ እንዲኾን ቁርጠኛ ነን” የሰሜን ጎንደር ዞን

ደባርቅ: ሕዳር 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ከትግራይ ክልል ጋር የተከዜ ተፋሰስን ተከትሎ ከ400 ኪሎ ሜትር በላይ በሚረዝም ድንበር ይገናኛል። በዚኽም ግንኙነቱ በተለይም ለ27 ዓመታት የሚደርስበትን በደል በሆደ ሰፊነት እየቻለ እና...

ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ

የትግራይ ታጣቂዎች ትጥቅ የሚፈቱበትን ዝርዝር ዕቅድ የሚሠራው የባለሞያዎች የጋራ ኮሚቴ ሽሬ ላይ እየመከረ ነው። በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሠረት ሕወሓት ትጥቅ የሚፈታበትን ዝርዝር ዕቅድ የሚያዘጋጀው የባለሞያዎች የጋራ ኮሚቴ ከትናንት ሕዳር 21 ጀምሮ ሽሬ ላይ ሥራውን ጀምሯል። ከፌዴራል መንግሥትና...