የአዘዞ አርበኞች አደባባይ የመንገድ ፕሮጄክቶች በፍጥነት ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንዲኾላቸው የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።

ጎንደር: ታኅሣሥ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አምስት ያክል ከንቲባዎች የተቀያየሩበት፣ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተደጋጋሚ ጥያቄ ያነሱበት መንገድ ይጠናቀቃል ከተባለበት ጊዜ ዘግይቶ ዛሬም ድረስ በግንባታ ሂደት ነው። የበርካታ ጎብኚዎች መዳረሻ የኾነችው ጎንደር መንገዱ በቶሎ ተጠናቆ ለነዋሪዎቿም...

ኢትዮጵያ ከነበረባት የዲፕሎማሲ ውጥረት ወደ ተረጋጋ መንገድ መምጣቷን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ...

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው ዓለም የሚገኙ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች እና የሚሲዎን መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተጠርተው ሱሉልታ በሚገኘው የአፍሪካ የልህቀት አመራር አካዳሚ ሥልጠና ጀምረዋል። ሥልጠናው በተለይ በጦርነት ምክንያት ኢትዮጵያ አጋጥሟት የነበረውን የዲፕሎማሲ መቀዛቀዝ እና...

በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ወደ መቀሌ አቀና።

የልኡካን ቡድኑ ወደ መቀሌ ያቀናው የሰላም ስምምነቱን የትግበራ ሂደት ለመቃኘትና በስምምነቱ የተካተቱ ዋና ዋና ጉዳዮች በታቀደው መሠረት እንዲፈጸሙ ለማድረግ ነው። የልኡካን ቡድኑ ከሁለት ዓመት በኋላ ወደ መቀሌ የተጓዘ የመጀመሪያው የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ ልኡክ ሲሆን ስምምነቱ...

በምዕራብ ጎንደር ዞን ችግር ሲፈጥሩ የቆዩ ታጣቂ ኀይሎች እጃቸውን ለሕግ በመሥጠታቸው አንጻራዊ ሰላም መገኘቱን...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ታጣቂ ኀይሎች በሚሠሩት እኩይ ሥራ ሰዎች ይታገቱ፣ ይገደሉ፣ ይፈናቀሉ እንዲሁም ከፍተኛ ገንዘብ እንዲያመጡ ይጠየቁ እንደበር የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሚኮ ተናግረዋል፡፡ የምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳውኃ ከተማ ነዋሪ አቶ...

“ኑሯችንም ጣና ነው፣ የኑሮ መሠረታችንም አሳ ነው ” በአሳ ሃብት የተሰማሩ ወጣቶች

ጎንደር: ታኅሣሥ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሪቱ ግዙፉ ሐይቅ ጣና የበርካታ ዜጎች ጉሮሮ ነው። በዙሪያ ገባው የሠፈሩ ወገኖች ጣናን የሕይወታቸው መሠረት አድርገው ይኖራሉ። ጣና ሐይቅ ለብዙዎች የመኖር ምስጢር ነው። ጣና ለብዙዎች ልብስና ጉርሳቸው ነው። በስፋት ከጣና...