“ጎርጎራ ማን አገኘሽ? ማን ደበቀሽ? ማንስ አየሽ?”
ጎንደር: ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንቺ ውብ ምድር የውበትሽን ነገር ማን አየሽ? ማንስ ሰፈረብሽ? ማንስ ከተመብሽ? ማንስ ገደመብሽ? ማንስ አስዋበሽ? ማነው ታላቅነትሽን የመሰከረልሽ? ጠቢባኑ ከጥበብ ባለቤት ጥበብን ተቀብለው ምድርን በጥበብ ይመረምራሉ፣ ሰማይን በጥበብ ያስሳሉ፣...
“እንግዶቻችን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ያለምንም ስጋት እና ጉድለት በዓሉን በደስታ አክብረው ይመለሳሉ” መምህር አባ...
ወልድያ፡ ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ንግስናን ከቅድስና አስተናብረው የመሩት ጥንታዊ ነገስታት መናገሻ፤ የክርስቶስን መወለድ ለሚሹ ክርስቲያኖች መዳረሻ ናት ጥንታዊቷ ደብረ ሮሃ፡፡ የንጉሷንም የቅዱሷንም ልደት በአንድ የምታከብረው ላሊበላ በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ “ዳግማዊት ኢየሩሳሌም” የሚል መጠሪያ...
ምድር የሰጠችን እምቅ ሃብት! – ማዕድን
ደብረ ብርሃን፡ ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ከፍተኛ የማዕድን ክምችት ከሚገኝባቸዉ አካባቢዎች መካከል የአማራ ክልል ተጠቃሽ ነው፡፡
በክልሉ የዓባይ ሸለቆን እና በሰሜን ሸዋ ዞን የጀማ ተፋሰስን ተከትሎ ለኢንዱስትሪ ግብዓት እና ለተለያዩ ተግባራት የሚውሉ በርካታ የማዕድን...
“በመስኖ ከ10 ሚሊየን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል ግብርና...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመስኖ ከሚለማ ስንዴ ከ10 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል። በ2015 ዓ.ም ከ250 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ይሸፈናል። 10 ነጥብ...
በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ እና የተጓደሉ ትምህርት ቤቶችን መልሶ በመገንባት መላ ኢትዮጵያዊያን እንዲሳተፉ ብፁዕ አቡነ...
ወልድያ: ታኅሣሥ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፒፕል ቱ ፒፕል ዩ ኤስ ኤ የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከድርጅቱና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በካናዳ ከሚገኘው ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በሀብሩ ወረዳ ውርጌሳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስር...








