በገነት አምሳል የተሰራው ቤተ አማኑኤል

ወልድያ: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ያለ ትርጉም የታነጸ ያለ ምክንያት የተቀረጸ ኪነ-ህንጻ የለም፡፡ ትርጓሜያቸው ረቂቅ፤ ውክልናቸው ምጡቅ የሆኑት የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት መሰረታቸው መጽሃፍ ቅዱስ፤ መሪያቸውም መንፈስ ቅዱስ እንደነበር ይታመናል፡፡ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል። እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! በክርስቲያኖች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የዕርቅ...

የአዋሽ ቢሾላ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ምልምል ወታደሮችን አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዋሽ ቢሾላ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት በመሰረታዊ ውትድርና ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች አስመርቋል። በምርቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የመከላከያ ህብረት የሰው ሃብት አመራር ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄነራል ሀጫሉ...

የበዓል ስጦታ ለጠነከረ ወዳጅነት!

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል በድምቀት በሚያከብሩ የተለያዩ የዓለም ሀገራት ለወዳጅ ዘመድ ስጦታ የመስጠት ሰፊ ልምድ አለ። በዚህም ምክንያት በተለያዩ ሀገራት የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል " የስጦታ በዓል" ተብሎ...

“የልደት በዓልን በላል ይበላ ማክበር የተለየ ስሜት እና ድባብ አለው” የውጭ ሀገር ጎብኝዎች

ወልድያ፡ ታኅሣሥ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከወትሮው ምዕራባዊያን ጎብኝዎች እና ሩቅ ምሳራቃዊ አሳሾች ከስፍራው አይርቁም ነበር፡፡ ዓመቱን ሙሉ እንግዳ ነጥፎበት የማያውቀው ላል ይበላ እና አካባቢው በተለይ ደግሞ በወርሃ ታህሳስ መገባደጃ ላይ እንግዶቹ ይበዛሉ፡፡ በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች...