“…አሲና በል አሲና ገናዬ…
በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ
በገና ጨዋታ የለም ሎሌ ጌታ…“
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የገና በዓል በሚል በስፋት ይታወቃል፡፡
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የገና በዓል ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ባሻገርም የራሱ ብዙ ባሕላዊ እና ትውፊታዊ ገጽታዎችም አሉት፡፡ የገና በዓል...
“ኢየሱስ ክርስቶስ ተሠቀለ፣ ሞተ፣ ተነሣ፣ እና ዐረገ ለማለት መጀመሪያ ተወለደ ማለት የግድ ነው” መጋቤ...
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በየዓመቱ የመከበሩ ምክንያት በናፍቆት ሲጠበቅ የነበረው የኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ነው፡፡ አዳም እና ሔዋን እጸ በለሥን በልተው ከገነት ከወጡ ጊዜ ጀምሮ ሰው እና እግዚአብሔር በቦታ እና...
“አናጺው ንጉሥ ዛሬም ከብረኻል፤ ባለጸጋዋ ቀይትም ተመስግነሻል”
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ካህኑ ቅዱስ እና ንጉሥ ላሊበላ ያነጸው የዋሻ ውስጥ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናትን ብቻ አልነበረም፤ ትውልድን እና ሀገርን ጭምር እንጂ፡፡ ለአራት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ሰማይ ስር በዘለቀው ሰላማዊ የንግሥና ዘመኑ...
“እነኾ የማይጠፋው ብርሃን ወጥቷል”
ወልድያ: ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም በድቅድቅ ጨለማ ተከባለች፣ ሲኦል በሯን ከፍታ ነብሳትን ትውጣለች፣ በእሳቷ ትገርፋለች፣ በንፍር ውኃዋ ትጠብሳለች፣ ምድር በትዕቢተኞች እና በአመጸኞች ተመልታለች፡፡ ያልተገባን መሻት ቁጣን አምጥታለች፣ ከገነት አስባርራለች እና መከራው ጸንቷል፡፡ ብርሃን...
“ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ”
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እምነት እና እውነት፤ ጽናት እና መስዋዕትነት ያቆሟት ሀገር፡፡ በሳል ነገሥታት፤ ሩቅ አሳቢ ሊቃውንት ሕግ መስርተው ሥርዓት አጽንተው ሀገራቸውን ልዩም ምስጢራዊም አድርገዋት አልፈዋል፡፡
ኢትዮጵያ ከቀሪው ዓለም ትለያለች ሲባል ማሳያዎቹ የበዙ...








