ʺቅኝ ገዢዎች ሲበታትኗቸው፣ ኢትዮጵያ ሰበሰበቻቸው”

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቁሮችን በነጻነት ወለደቻቸው፣ ከጨለማው ዘመን ወደ ብርሃን መራቻቸው፣ የተበተኑትን ሰበሰበቻቸው፣ ተስፋ ያጡትን ተስፋ ኾነቻቸው፣ ጥቁር ሁሉ ኃያል እንደኾነ አሳየቻቸው፡፡ ጥቁሮች ሁሉ እናታችን ይሏታል፣ ከዓለም ፊት በኩራት ይራመዱባታል፡፡ ስሟን...

“ኢንዶኔዥያዊያን ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ለመጎብኘት ዝግጁ ናቸው” የኢንዶኔዥያ አምባሣደር

ደባርቅ:ጥር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፣በጅቡቲና በአፍሪካ ኅብረት የኢንዶኔዥያ ሪፐብሊክ አምባሣደር አል ቡስይራ ባስኑር የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ጎብኝተዋል። አምባሣደሩ የፓርኩን ተፈጥሯዊ ገጽታ ከተመለከቱ በኋላ በሰጡት አስተያየት "ሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን በማየቴ በጣም ተደስቻለሁ። በኢትዮጵያ...

የሰላም ስምምነት ኮሚቴ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ውይይት አደረጉ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል መንግሥት እና የህወሓት የሰላም ስምምነት ኮሚቴ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ለመጀመሪያ ጊዜ በሐላላ ኬላ ተገናኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመጀመያ ጊዜ ከሰላም ስምምነት ትግበራ አስተባባሪ ኮሚቴ...

አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በሩሲያ ፖርላማ የአፍሪካ ሀገራትና የሩሲያ ምክር ቤት የትብብር ኀላፊን ተቀብለው አነጋገሩ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በሩሲያ ፖርላማ የአፍሪካ ሀገራት እና የሩሲያ ምክር ቤት የትብብር ኀላፊ ኒኮላይ ኖቪችኮቭን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለው ግንኙነት አሁናዊ ሳይሆን...

“የፈረስ ባሕላዊ ስፖርት በትኩረት ተሠርቶበት አንዱ የቱሪዝም ዘርፍ መኾን ይገባዋል” ፈረሰኛዋ ጥሩዓለም ትኩየ

ደብረታቦር: ጥር 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ ዘንጃ በተባለ የገጠር ቀበሌ ውስጥ ነው የተወለደች። የ23 ዓመት ታዳጊ ናት። በአባቷ ቤት ፈረስ እንደማይጠፋ የምትናገረው ጥሩዓለም ከልጅነቷ ጀምሮ ፈረስ እየጋለበች ነው ያደገችው። የፈረስ ጉግስን...