127ኛው የዓድዋ ድል በዓል አስመልክቶ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ
127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በመላ ሀገሪቱ በወጣለት ፕሮግራም መሠረት ተከብሯል። ለዚህ ስኬት አስተዋጽዖ ያደረጉትን አካላት ሁሉ መንግሥት ያመሰግናል።
127ኛው የዓድዋ ድል በዓል ያለፈውን ታሪክ በሚያዘክር፣ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጸና፣ የሀገር ግንባታንም በሚያጠናክር መልኩ እንዲከበር መንግሥት...
“እምዬ እንዳሉት ወረኢሉ ላይ ከተን ውለናል”
ደሴ:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እርሳቸው ዓዋጅ ባስነገሩበት፣ ከተህ ወረኢሉ ጠብቀኝ ባሉበት፣ የሀገሬ ሰው ጉልበት ያለህ በጉልበትህ ፣ ጉልበት የሌለህ በጸሎትህ እርዳኝ ብለው ባወጁበት፣ ወስልተህ የቀረህ ትጣላኛለህ አልምርህም ብለው ቃል በሠጡበት፣ ቃልም በተቀበሉበት ዘመን ባንኖርም፣...
“የዓድዋ ድል የሚነግረን ብስለትን፣ ማስተዋልን፣ ጀግንነትን እና ታሪክን የማስቀጠል ትሩፋትን ነው” የሙሉዓለም የባሕል ማዕከል...
ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሙሉዓለም የባሕል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ገብረማርያም ይርጋ 127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ስናከብር ለጥቁር ሕዝቦች ብርሃን የፈነጠቀበት መኾኑን እያሰብን ነው ብለዋል።
የዓድዋ ድል የሚነግረን ስክነትን፣ ብስለትን፣ ማስተዋልን፣ ጀግንነትንና...

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የወልቃይት ጠገዴ ስቲት ሁመራ ዞኖች የዓድዋ ድል በዓልን በጋራ እያከበሩ...
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የወልቃይት ጠገዴ ስቲት ሁመራ ዞኖች የዓድዋ ድል በዓልን በጋራ እያከበሩ ነዉ።
ሁመራ :የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማክሰኞ ገቢያ ትፋሻ ቀበሌ ልዩ ቦታዉ ምጭዊ የተባለ ቦታ...