የንጉስ ተክለሃይማኖት ቤተመንግሥትን የማልማት ሥራ መጀመሩን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የንጉስ ተክለሃይማኖት ቤተ መንግሥት አካል የኾነና ለረዥም ጊዜ ታጥሮ የነበረን ቦታ ለማልማት የእድሳት ሥራ መጀመሩን የከተማ አሥተዳደሩ ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያው ኀላፊ አቶ መንግሥት...

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በልማት እና የዴሞክራሲ ግንባታ ሥራዎች እና መሰል ጉዳዮች ላይ መከሩ።

ባሕርዳር: መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በልማት እና የዴሞክራሲ ግንባታ ስራዎች እና መሰል ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና...

አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። አቶ ደመቀ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ እና ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በተለያዩ ጉዳዮች...

በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ- ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑካን ቡድን በ146ኛው የዓለም የፓርላማ ኅብረት...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ- ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑካን ቡድን በ146ኛው የዓለም የፓርላማ ኅብረት (IPU) ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። አፈ-ጉባኤው በስብሰባው ላይ ባደረጉት ንግግር፣ ሰላምና ደኅንነትን ማስፈን ለዲሞክራሲ ለእድገትና...

የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የ6 ወራት አፈጻጸም ላይ እየተወያዩ ነው።

ባሕርዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የስድስት ወራት አፈጻጸም ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፥ ብልጽግና ፓርቲ በአንደኛ ጉባኤው ያሳለፋቸውን ውሳኔዎችና በምርጫ ለሕዝቡ የገባውን...