ወጣቶች የኢትዮጵያዊያን መጻኢ ዕጣ ፋንታ የተሳሰረ እና የማይለያይ መኾኑን በውል መገንዘብ እንዳለባቸው የብልጽግና ፓርቲ...

ባሕር ዳር:መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በባሕርዳር ከተማ ሲካሄድ በቆየው የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የስልጠና መድረክ ማጠናቀቂያ ዝግጅት ላይ ተገኝተው ለሰልጣኞች የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል። ወጣቶች የኢትዮጵያዊያን...

የሰላም እሴቶችን ለመገንባት የሴቶች ሚና የላቀ መሆኑ ተጠቆመ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ “በሚል በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲከበር የቆየው ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀን የንቅናቄ ማጠቃለያ መርሐ ግብር በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳዮች...

“ምርታማነትን ስናስብ ጤናማ ዜጎችን ማፍራት ዋናው ትኩረታችን ሊሆን ይገባል” የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ

ደሴ:መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ጤና መመሪያ አዘጋጅነት የትራኮማ በሽታን መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ዞናዊ ውይይት በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የዞንና የሁሉም ወረዳዎች የሥራ ኀላፊዎች ተሳትፈውበታል። በደቡብ ወሎ ዞን ከ13 ሺህ...

“ሙስናን በመታገል ሕጋዊነትን ማስፈን እና ሕገወጥነትን መቆጣጠር ይገባል” በአማራ ክልል የፀረ ሙስና አስተበባሪ ኮሚቴ

ባሕርዳር: መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ክልላዊ የፀረ ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ ክልላዊ ጥምረት ለላቀ የሙስና ትግል በሚል መሪ ሀሳብ ምክክር እያደረገ ነው። በአማራ ክልል የክልላዊ የፀረ ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሰቢ ቢያዝን እንኳሆነ...

“የከተማና መሠረተ ልማት ባለፉት አራት ዓመታት በገጠሙት ፈተናዎች ዘርፉ ለጉዳት ተጋልጧል” የከተማና መሠረተ ልማት...

አዲስ አበባ: መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የመሠረተ ልማት ዘርፍ ላይ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ምክክር እየተደረገ ነው። የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከመሠረተ ልማት ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ጋር ነው ምክክር እያደረገ ያለው፡፡ የምክክሩ...