“ገበታ ለሸገር እና ገበታ ለሀገር በቅርቡ ወደ ገበታ ለትውልድ ያድጋሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ11ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ በእንደራሴዎቹ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተነሱ ጥያቄዎች መካከል የቱሪዝም ልማት ላይ ያተኮሩ ጥያቄዎች ቀርበዋል፡፡
ጠቅለይ ሚኒስትሩ ጥንታዊ ታሪክ፣ ማራኪ መልካ ምድር እና ቱባ ባሕል ያላትን...
“በሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ድንበር አካባቢ የሚስተዋሉ ችግሮችን በውይይት ለመፍታት ከሀገራቱ ጋር በቅንጅት እየተሠራ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ድንበር አካባቢ የሚስተዋሉ ግጭቶችን በሰላም እና ውይይት ለመፍታት ከሀገራቱ ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...
“ለሠላም የምንሠራው የድህረ ግጭት አውድ ጫና ውስጥ ኾነን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ሲጀመር የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሉ ያሏቸውን የሕዝብ ጥያቄዎች አንስተዋል፡፡
ከሕዝብ ተወካዮች የምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ...
“ኢትዮጵያ የተወሰኑ ብሔሮች ሀገር ብቻ ሳትኾን የሁሉም ኢትዮጵያዊያን አንጡራ ሀብት ናት” የተከበሩ ዶክተር ከፈና...
ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ የምክር ቤቱ አባላትም ያለፉትን ሥድስት ወራት አፈጻጸም መሠረት በማድረግ እና ከመራጭ ተመራጭ ውይይቶች ማግሥት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
“የብሔር ፖለቲካ እና የዘር አሰላለፍ ለአሁናዊ የሀገሪቱ ችግሮች መንስኤ እየሆኑ መጥተዋል” የሕዝብ ተወካዮች ምክር...
ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ሲጀመር የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥያቄዎችን አቅርበዋል፡፡
የምክር ቤት አባላቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄዎችን አቅርበዋል። የብሔር ፖለቲካ እና የዘር...








