“የኢነርጂ ሀብት ልማት በመንግሥት ወጪ ብቻ መሸፈን የማይቻል እና የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ በእጅጉ የሚሻ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጀርመን በርሊን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የበርሊን "ኢነርጂ ትራንዚሽዝን ዲያሎግ" መድረክ የተገኙት የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሀብታሙ ኢተፋ እንደገለጹት የኢነርጂ ሀብት ልማት በመንግሥት ወጪ ብቻ መሸፈን የማይቻል እና...

በደቡብ ጎንደር ዞን ተቋርጦ የነበረውን የገልዳ ወንዝ የመስኖ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ በ202 ሚሊየን ብር...

ደብረ ታቦር፡ መጋቢት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን ደራ ወረዳ የገልዳ ወንዝ አካባቢ አርሶ አደሮች በበኩላቸው ግድቡ ተጠናቆ ሥራ ይጀምራል የሚል ተስፋ እንዳላቸው ለአሚኮ ተናግረዋል። ግንባታው ተደጋጋሚ መሰናክል የገጠመው መኾኑን የገለጹት አርሶ አደሮቹ ሥራው...

“የሊቃውንት መገናኛ፣ የደጋጎች መማፀኛ”

ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሥፍራም ስፍራ ይመረጣል። ከስጦታም የላቀ ስጦታ ይሰጣል፣ ከውበትም ውበት ይበልጣል፣ ከግርማም የላቀ ግርማ ይኖራል፣ ከክብርም የከበረ ክብር አለ። ከፀጋም የላቀ ፀጋ አለ። ጅራፍ አይጮህባትም፣ ተናካሽ እንስሳት አይናከሱባትም፣ በግዝት...

የድርቅ አደጋ ትንበያዎችን ተከትሎ በቂ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የክልሉ አደጋ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ጊዜያት በክልሉ የተፈጠሩት ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች የሰብዓዊ ድጋፍ የሚፈልጉ ዜጎችን ቁጥር እንዲጨምር አድርጎታል፡፡ ጦርነት እና ግጭት በፈጠረው መፈናቀል የዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት እንደተጠበቀ ሆኖ ባለፈው...

የጣና ሐይቅን ደኅንነት ለመጠበቅ በአካባቢው ያሉ ረግረጋማ ቦታዎችን ማልማት አስፈላጊ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጣና ሐይቅና ሌሎች የውኃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ በጣና ሐይቅ እና በአካባቢው ላይ ያለውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱ የገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር...