የብዙዎችን ሕይዎት የለወጠው “ነጭ ወርቅ” – እጣን !
በ2014 ዓ.ም 1 ኩንታል እጣን እስከ 23 ሺህ ብር ተሽጧል
ገንዳ ውኃ፡ መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምዕራብ ጎንደር ዞን አጠቃላይ ካለው የደን ሽፋን 30 በመቶው በእጣን ዛፍ የተሸፈነ ነው።
ይሕ ሃብት ተገቢውን ጥቅም ሳይሰጥ ከጊዜ ወደ...
በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ በጦርነቱ ጉዳት በደረሰባቸው በመለይ እና በራያ ቆቦ ሮቢት አንደኛ...
ወልድያ :መጋቢት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢማጅን ዋን ደይ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር በ19 ሚሊዮን ብር ወጭ ያስገነባቸውን የመማሪያ ክፍሎ አጠናቆ አስረክቧል፡፡
ኢማጅን ዋን ደይ ከዩኒሴፍ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በጦርነቱ ጉዳት በደረሰባቸው ሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ...
25 በመቶ የድንች ዱቄትን ከ75 በመቶ የስንዴ ዱቄት ጋር በመቀላቀል በንጥረ ምግብ ይዘቱ የተሻለ...
ባሕር ዳር:መጋቢት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዋናነት በወጥነትና በቅቅል መልኩ ለምግብነት የሚውለውን የድንች ሰብል ወደ ዱቄትነትም በመቀየር ለዳቦነት ለማዋል የሚያስችል ዓውደ ጥናት ባለድርሻ እና አጋር አካላት በተገኙበት በደብረ ታቦር ከተማ ተካሂዷል፡፡
በአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የምግብ...
በደብረ ማርቆስ ከተማ በ260 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ በጀት የተለያዩ የመሰረተ ልማት ሥራዎች እየተሠሩ...
ደብረ ማርቆስ :መጋቢት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ከ269 ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ የከተማዋን ማኀበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ አስታውቋል፡፡
አሚኮ ካነጋገራቸው...
በጾም ወቅት የተራበን በማብላት ፣ በመተዛዘንና በመደጋገፍ የፈጣሪን ትዕዛዝ መፈጸም እንደሚገባ የሐይማኖት አባቶች ተናገሩ።
ባሕር ዳር:መጋቢት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክርስትናና የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ሁለቱም በጾም ላይ ናቸው። ይህ የጾም ወቅት በሁለቱም ሐይማኖት ተከታዮች ዘንድ የተወደደ እና በናፍቆት የሚጠበቅ ነው። የሁለቱም እምነት ተከታዮች በሚጾሙበት ወቅት የተራበን በማብላት የተጠማውን በማጠጣት...








