“የገቢ ስትራቴጅዎችን በማሳደግ የሕዝቡን የልማት ጥያቄ መመለስ ተገቢ ነው” የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር:መጋቢት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የገቢ ስትራቴጅ ዙሪያ ሀገር አቀፍ ዓውደ ጥናት እየተካሄደ ነው። በዓውደ ጥናቱ ላይ ንግግር ያደረጉት ዶክተር ጌታቸው ጀንበር የገቢ ስትራቴጅን ማዘመን ገቢን በአግባቡ ለመሰብሰብ እና የሕዝቡን የልማት ጥያቄ ለመመለስ...

በማኅበረሰቡ የሚነሱ የመሠረተ ልማት ጥያቄዎችን ለመፍታት እየሠራ እንደሚገኝ የገንዳውኃ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።

ገንዳውኃ፡ መጋቢት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ካለው እምቅ ሃብት አኳያ የዞኑ መቀመጫ ገንዳውኃ ከተማ ከሱዳን በ40 ኪሎ ሜትር ርቀት ገደማ ላይ መገኘቷና ኢትዮ- ሱዳንን የሚያገናኘው ዋና መንገድ የሚያልፍባት ከተማ መኾኗ ለልማት ተመራጭ...

አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶችን ወደ ተጠቃሚዎች በማድረስ የውጭ ምንዛሬ እጥረት መቀነስ እንደሚገባ የአማራ ክልል ሥራና...

ባሕርዳር: መጋቢት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና በባሕርዳር ዳር ዙሪያ በሚገኙ ኮሌጆች መካካል የክህሎት፣ የቴክኖሎጂ፣ የተግባር ጥናት እና ምርምር እንዲሁም የፈጠራ ሥራ ውድድር እየተካሄደ ነው፡፡ ተወዳዳሪዎቹ የተለያዩ የፈጠራ ውጤቶችን ይዘው ቀርበዋል፡፡...

ከ87 ሺህ በላይ የመማሪያ መጽሐፍት ለአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ድጋፍ ተደረገ።

ባሕርዳር: መጋቢት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አይ አር ሲ የተባለ ድርጅት በአማራ ክልል በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ትምህርት ቤቶች የሚውል የመማሪያ መጽሐፍትን ድጋፍ አድርጓል። በአማር ክልል "አይ አር ሲ" የተባለ ድርጅት አስተባባሪ ሀብታሙ ሞላ እንዳሉት ድርጅታቸው በአማራ...

ባለፉት ስምንት ወራት ከ25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው በበጀት ዓመቱ ከ42 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቅዶ ነበር፡፡ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የግብር ትምህርት እና ኮሙኒኬሽን የሥራ ሂደት ዳይሬክተር አግማስ ጫኔ ክልሉ ባለፉት ሥምንት ወራት...