“ምሁር በስሜታዊነት የሚነዳ ሰው አይደለም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ “የምሁራን ሚና ለሀገራዊ ብልጽግና” በሚል ርዕስ የጥናታዊ ጽሁፍ አቅርበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው...
ኢትዮጵያውያን የመጣንበት የግጭትና የጦርነት አዙሪት በቃን የምንልበት ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በጋራው መልዕክት ምክክር ለጋራ አሸናፊነት፣ ምክክር ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ ወሳኝ መኾኑን አንስቷል።
በኢትዮጵያ ለዘመናት ያለመግባባት፣ የንትርክ እና የእርስ በርስ ግጭት ምንጭ የነበረው ኋላቀር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናታዊ ጽሑፍ እያቀረቡ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ጥናታዊ ጽሑፍ እያቀረቡ ነው።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የዩኒቨርሲቲው...
ለዓመታት የዘለቀው የባሕር ዳር- ዘጌ የአስፋልት መንገድ ጥያቄ!
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር- ዘጌ መንገድ ለአካባቢው ማኅበረሰብ የተለያዩ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግልጋሎት ይሰጣል፤ የጎብኝዎችን እንቅስቃሴ ያቀላጥፋል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የመንገድ ፕሮጀክት በ2010 ዓ.ም ነበር በ555 ሚሊዮን ብር በጀት ሥራ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኅዳር እና ታኅሣሥ ወር 2018 ዓ.ም የከወኗቸው ቁልፍ ተግባራት።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኅዳር እና ታኅሣሥ ወር 2018 ዓ.ም ቁልፍ የኾኑ ተከታታይ ሀገራዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተግባራትን አከናውነዋል።
ሁሉም ክንውኖች የኢትዮጵያን ተፈላጊነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በጽኖ...








