“የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ ይገኛል” ዶክተር ለገሰ ቱሉ

ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት የሰላም ስምምነቱ ዳር እንዲደርስ በሙሉ ቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡ ዶክተር ለገሰ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሠረት የመከላከያ...

በአፍሪካና በቻይና መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።

ባሕርዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም  (አሚኮ)በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት ጋር ተወያዩ። ሁለቱ ወገኖች በአፍሪካና ቻይና መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ የሚያስችል ስምምነትም...

የሀገር ባለውለታ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት/ንጉሰ ጎጃም ወከፋ/ !

ደብረማርቆስ: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን ታሪክ ለማወቅ የጎጃም ገዥዎችን ታሪክ መመልከት አስፈላጊ ነው፡፡ የጎጃም ሀገረ ገዥዎች ታሪክ የሚጀምረው ከደጃዝማች ዮሴዴቅ (1744 - 1749) እንደኾነ በርካታ የታሪክ ፀሐፊዎች ዘግበውታል፡፡ ዮሴዴቅ በዳግማዊ ኢያሱ ብርሃን...

ʺሙሽራዋ ተሞሽራለች፣ እልፍኙንም አስውበዋለች”

ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ዋልታዋ ተሞሽራለች፣ የሀገር አለኝታዋ ተሞሽራለች፣ የጀግኖች እናት ተሞሽራለች፣ የጥበባት አምባ ተሞሽራለች፣ የታሪክ ብራናዋ ተሞሽራለች፣ የምስጢር ባለቤቷ ተሞሽራለች፡፡ እልፍኙ ተውቧል፣ ቤተ መንግሥቱ አምሯል፡፡ ዙሪያ ገባው አጊጧል፡፡ ነገሥታቱ ያማረውን ቤተ...

በዓለም ከተማ ነዋሪዎች ላይ ቅሬታ የፈጠረው የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት

ባሕር ዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሦስት ዓመታት በፊት ግንባታው የተጀመረው የኮከብ መስክ ዓለም ከተማ አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት በነዋሪዎች ላይ ቅሬታ ፈጥሯል። የመንገድ ፕሮጀክቱ የእንሳሮን እና የመርሐቤቴን ወረዳዎች የሚያገናኝ ነው። ፕሮጀክቱ መስከረም 2015 ዓ.ም መጠናቀቂያ...