ʺቴዎድሮስ የዘመናት ንጉሥ”

ባሕር ዳር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የታደለች እናት አንድ ወልዳ እንደ ሺህ እናት ትጠራለች፣ የታደለች ማሕጸን አንድ አፍርታ ትመረቃለች፣ አንድ አፍርታ ትባረካለች፣ አንድ አፍርታ ከፍ ከፍ ትላለች፡፡ የታደለች እናት በአንድ ልጇ ለዘመናት ትጠራለች፣...

“ሰሜን ሸዋን ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው” የሰሜን ሸዋ ዞን ባሕልና...

ባሕር ዳር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የታሪክ አስኳሎች መገኛ ከኾኑ አካባቢዎች መካከል ሸዋ ተጠቃሽ ነው።ታሪክን እና ድንቅ የተፈጥሮ በረከትን በማስተዋወቅ፣ በመጠበቅና በማልማት የቱሪዝም መዳረሻ ማድረግ ደግሞ ከዘርፉ የሚጠበቅ ተግባር ነው። የሰሜን ሽዋ ዞን...

ʺየንጉሥ ራት፣ በጎንደር አብያተ መንግሥታት”

ባሕር ዳር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ንጉሡና ንግሥቷ በታላቅ አጀብ ወደ ግብር አዳራሹ ይገባሉ፣ መኳንንቱና መሳፍንቱ በታላቅ አጀብ ንጉሡና ንግሥቷን ያጅባሉ፣ የጦር አበጋዞች አስፈሪውን ልብሳቸውን ለብሰው፣ ጋሻና ጦር ጨብጠው ይገባሉ፣ ወይዛዝርቱ አምረውና ተውበው...

“በበጌምድር ያለ ግብር በሰማይ ያለ ዱር”

ባሕር ዳር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለጀግና ተጨማሪ ስም ማውጣት፤ ለወታደር ማዕረግ መስጠት በጥንታዊቷ ኢትዮጵያ የተለመደ ጀብዱ ቢኾንም፤ ለአንድ አካባቢ ወታደራዊም ኾነ ዘውዳዊ ማዕረግ መስጠት ግን ብዙም የተለመደ አይደለም፡፡ “ራስ ጋይንት” በብዙ አካባቢዎች ባልተለመደ...

“ጃንሜዳን በህብረት ለጥምቀት” በሚል መሪ ቃል የታቦታቱን ማደሪያ የማፅዳት ስነስርዓት ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ጥር 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ጃንሜዳን በህብረት ለጥምቀት " በሚል መሪ ቃል የታቦታቱን ማደሪያ የማፅዳት ስነስርዓት ተካሄደ። የፊታችን ረቡዕ እና ሀሙስ ለሚከበሩት የከተራ እና ጥምቀት በዓል በጃንሜዳ የታቦታቱን ማደሪያ የእስልምና እና ክርስትና...