ጎንደር – ጥንትም የሲራራ ንግድ ኹነኛ መስመር፤ አሁንም የዘመናዊ ንግድ ማዕከል።

ጎንደር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ከአጼ ፋሲል ዘመን ጀምሮ ከቀይ ባሕር እስከ አውሮፓ የሚዘልቀው የሲራራ ንግድ ዋነኛ መስመር ነበረች። አኹንም ቢኾን በዘመናዊ ንግዱ የተሰማሩ ኹሉ የሚያተርፉባት ከተማ ኾና ቀጥላለች። በጎንደር በተለይም በቅባት...

“እነርሱ ለእኛ ይሄንን ሲያደርጉ፣ እኛ ለገዛ ወገኖቻችን ከዚህ በላይ እንድናደርግ ትምህርት ይሆነናል” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአቡዳቢ በመሠራት ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንደተመለከቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል። ለዚህም 17682 ካሬ ሜትር መሬት ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬት መንግሥት መሠጠቱን...

ʺ ጃን ተከል ኀያላኑ ያረፉበት፣ ሊቃውንቱ የተሰባሰቡበት”

ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኀያላን ነገሥታት ዙፋናቸውን አስቀምጠውበታል፣ በሕዝብ ተከበው፣ በጠንካራ ጦረኞች ታጅበው፣ መኳንንቱን በግራና በቀኝ አሰልፈው ተቀምጠውበታል፣ የተስማማውን፣ እውነት የኾነውን ፍርድ ፈርደውበታል፣ ሀገር የሚያጸና፣ ሕዝብ የሚያኮራ ምክር መክረውበታል፣ ሊቃውንቱ ተሰባስበውበታል፣ ምስጢር...

ጥምቀትን በጎንደር ለሚያከብሩ እንግዶች የተሳለጠ የከተማ ውስጥ ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል።

ጎንደር፡ ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር በርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ እንግዶች ወደ ጎንደር ከተማ በመግባት ላይ ይገኛሉ። ይኽንን ተከትሎ በከተማው ውስጥ ለመዘዋወር የመጓጓዣ አገልግሎቱ እንዳይጨናነቅ ከማድረግ አኳያ የከተማ አሥተዳደሩ ትራንስፖርት ጽሕፈት...

ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በቅርቡ ለተሾሙት 14 ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደሮችና 7 አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ...

ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሹመት ደብዳቤ የመስጠት መርሀ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተከናውኗል። ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ በሀገር ቤትም ሆነ በውጭ...