በጎንደር ከተማ በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው የዳቦ ፋብሪካ ተመርቆ ሥራ ጀመረ።
ጎንደር: የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገርና የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚል በተገኙበት ነው ፋብሪካው የተመረቀው።
ፋብሪካው በቀን...
“ያን ጊዜ ከተማዋን ዋይታ ሞላት፣ የደም ጎርፍ አጥለቀለቃትʺ
ባሕር ዳር: የካቲት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ያን ጊዜ ከተማዋን ዋይታ ሞላት፣ የደም ጎርፍ አጥለቀለቃትʺ
ከተማዋ በዋይታ ተሞላች፣ በለቅሶ ተናጠች፣ በተኩስ ድምጽ ተጨነቀች፣ የደም ጎርፍ አጥለቀለቃት፣ የንፁሐን ሬሳ ከበባት፡፡ ጨካኝ እጆች ንፁሐንን ገደሏቸው፣ መከራውን አጸኑባቸው፤ እንደ...
መንግሥት ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት መሠረት የኾነውን የግሉን ዘርፍ በአግባቡ መደገፍ እንደሚገባው የአማራ ክልል ዘርፍ...
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ዘርፍ ማኅበራት ምክርቤት "ኮርድ ኤይድ -ኢትዮጵያ" ከተባለ ድርጅት ጋር በመተባበር የወጣቱን የሥራ እድል ፈጠራ አስመልክቶ በባሕር ዳር ከተማ ወይይት አካሂዷል።
አምራች ኢንተርፕራይዞች፣ የሚመለከታቸው የመንግሥት ባለድርሻ አካላት በመድረኩ...
ʺቅኝ ገዢዎች ሲበታትኗቸው፣ ኢትዮጵያ ሰበሰበቻቸው”
ባሕር ዳር: የካቲት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቁሮችን በነጻነት ወለደቻቸው፣ ከጨለማው ዘመን ወደ ብርሃን መራቻቸው፣ የተበተኑትን ሰበሰበቻቸው፣ ተስፋ ያጡትን ተስፋ ኾነቻቸው፣ ጥቁር ሁሉ ኃያል እንደኾነ አሳየቻቸው፡፡ ጥቁሮች ሁሉ እናታችን ይሏታል፣ ከዓለም ፊት በኩራት ይራመዱባታል፡፡ ስሟን...
“ኢንዶኔዥያዊያን ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ለመጎብኘት ዝግጁ ናቸው” የኢንዶኔዥያ አምባሣደር
ደባርቅ:ጥር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፣በጅቡቲና በአፍሪካ ኅብረት የኢንዶኔዥያ ሪፐብሊክ አምባሣደር አል ቡስይራ ባስኑር የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን ጎብኝተዋል።
አምባሣደሩ የፓርኩን ተፈጥሯዊ ገጽታ ከተመለከቱ በኋላ በሰጡት አስተያየት "ሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን በማየቴ በጣም ተደስቻለሁ። በኢትዮጵያ...








