ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በጎንደር ከተማ በበሽ ጥቅል ዕድለኛዋን ሸለመ።
ጎንደር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በ13ኛው ዙር የበሽ ጥቅል ሽልማት በጎንደር ከተማ እድለኛ ለኾኑት ወይዘሮ ያለምወርቅ አበበ ሽልማታቸውን አስረክቧል።
የአንድ ሚሊዮን ብር ተሸላሚዋ ያለምወርቅ አበበ
ሳፋሪኮም የበሽ ጥቅልን በመጠቀም በደረሳቸው የበሽ...
ግብይት በላሊበላ!
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ ከተማ የግብይት ሥርዓቱ ከሚነቃቃባቸው ወቅቶች ውስጥ ታኅሣሥ እና ጥር ወራት ይገኙበታል።
በእነዚህ ወቅቶች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት እና የጥምቀት በዓላትን ተከትሎ በተለይም የባሕል አልባሳት እና የቅርጻ ቅርጽ ውጤቶች...
በትራፊክ አደጋ ምክንያት እየገጠመ ያለውን ማኅበራዊ ቀውስ ለመቀነስ እየተሠራ ነው።
ደብረብርሃን: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል መንገድ ደኅንነት እና መድን ፈንድ አገልግሎት የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የሚያስችል የምክክር እና የሥልጠና መድረክ በደብረብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው።
የፌዴራል መንገድ ደኅንነት እና መድን ፈንድ አገልግሎት ምክትል ሥራ...
በላይ ጋይንት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል።
የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች የበደልነውን ሕዝብ ለመካስ የሰላም አማራጭን ተቀብለናል ብለዋል። በተሳሳተ መንገድ...
የአብርሆት ቤተ መጻሕፍት የሲስተም ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአብርሆት ቤተ መጻሕፍት የሲስተም ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል።
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሃሳብ አመንጭነት በታኅሣሥ 23/2014 ዓ.ም የተጀመረው የአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በዓመት እስከ 1...








