“ዓድዋ ሥላሴን ጠላት አረከሰው፤ ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሰው!” አዝማሪ ጣዲቄ

ባሕር ዳር:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕዝቦች ቀንዲል፤ የዓለም ጥቁር ሕዝቦች ብርሃን ለኾነው የነጻነት ድል ምንጭ ኾና የተገኘችው ኢትዮጵያ ናት፡፡ የዓለም ጥቁር ሕዝብ በተለይም ደግሞ አፍሪካዊያን የከፋ የመከራ እና የጨለማ ዘመንን አሳልፈዋል፡፡ ከዚያ ጨለማ...

“ከፍ ያለው የዓድዋ ዘመን የአሸናፊነት ሥነ ልቦና ዛሬም መደገም አለበት፡፡” የሥነ ልቦና ባለሙያው ሙሉዓዳም...

ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍ ያለው የዓድዋ ዘመን ሥነ ልቦና ዛሬም መደገም እንዳለበት የሥነ ልቦና ባለሙያው ሙሉዓዳም ታምሩ ተናገሩ፡፡ የሥነ ልቦና ባለሙያው ሙሉዓዳም ታምሩ ዓድዋ በዓለም ታሪክ ውስጥ ገዝፈው ከሚነገሩ ታሪኮች ውስጥ አንዱ ነው...

“የእምዬና የእቴጌ ክብር በውጫሌ ሰማይ ሥር”

ውጫሌ: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከአምባሰል ተራራዎች ግርጌ፣ ከሚሌ ወንዝ ራስጌ፣ ውበትና ፍቅር ከሞላበት፣ ቆንጆና ልበቀና ከሚወለድበት፣ ደጋጎቹ ከሚኖሩበት፣ የመልካምነት ምንጭ ከሚፈስስበት፣ አንድነት በቅሎ ካደገበት፣ አድጎ ከጎመራበት፣ ማርና ወተት ከመላበት ምድር፣ አንዲት የደመቀች ሥፍራ...

በከተማዋ የተጀመሩ የመሰረተ ልማት ሥራዎች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ እንደሚጠናቀቁ የደሴ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ደሴ:የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 35ኛ መደበኛ ጉባዔ ተካሂዷል። የምክር ቤት አባላቱ በከተማዋ ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ የመሰረተ ልማት ሥራዎች አበረታች መኾናቸውን ገልጸዋል። በከተማዋ የተጀመሩትን ተስፋ ሰጪ ሥራዎች...

“የመልካም አሥተዳደር እና የልማት ችግሮችን ለመፍታት የምክር ቤት አባላት ሕዝባዊ ውክልናቸውን በአግባቡ ሊወጡ ይገባል”...

እንጅባራ:የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በየአካባቢው የሚስተዋሉ የመልካም አሥተዳደር እና የልማት ችግሮችን ለመፍታት የምክር ቤት አባላት ሕዝባዊ ውክልናቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አሳሰቡ፡፡ የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ተኛ ዙር 26ተኛ...