“ዓድዋ የመላው የዓለም ጥቁሮች በዓል ነው” የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳህሉ...

ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በባሕርዳር ከተማ ሙሉዓለም የባሕል አዳራሽ ውስጥ በድምቀት እየተከበረ ነው። በድል በዓል ዝግጅቱ ላይ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የአማራ ክልል ጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር...

“የካቲት 23 ተጨንቆ የነበረዉ የዓድዋ መሬት”

ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አቤት ያን ጊዜ ዓድዋ ተጨነቀች፣ በተኩስ ድምፅ ተናጠች፣ አቧራ አጠመቃት፣ የደም አላባ ፈሰሰባት፣ አጥንት ተከሰከሰባት፣ለክብር ያለ ጀግና ወደቀባት፣ ልበ ሙሉ ተዋጊ በሞት መካከል እየተመላለሰ የልቡን ሠራባት፣ የጠላትን አንገት እየለየ...

“ቀደምት አባቶቻችን በታላቅ ተጋድሎ ያስረከቡንን ሀገር ማስቀጠል የዚህ ትውልድ ኀላፊነት ብቻ ሳይኾን ግዴታም ነው”...

ባሕር ዳር:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ በመታሰቢያ በዓሉ ላይ ርዕሰ ብሔር ሳሕለ ወርቅ ዘውዴ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የዓድዋ በዓል ተራ በዓል አይደለም ያሉት ርዕሰ ብሔሯ ዘርፈ...

“ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ትግል ተምሳሌት፤ የሉዓላዊነታችን ማህተም ነዉ!” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ትግል ተምሳሌት፤ የሉዓላዊነታችን ማህተም ነው ብሏል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በመግለጫው። ሙሉ የመግለጫው መልእክት ቀጥሎ ይቀርባል። የካቲት 23/1888 ዓ.ም አባቶቻችን የተጎናፀፉት የዓድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ነፃነታቸውንና ሉዓላዊነታቸውን ሊገፍ...

በወረኢሉ ታቦተ ጊዮርጊስ ከመንበሩ ወጥቶ የዓድዋ የድል በዓል እየተከበረ ነው።

በወረኢሉ ታቦተ ጊዮርጊስ ከመንበሩ ወጥቶ የዓድዋ የድል በዓል እየተከበረ ነው። ወረኢሉ: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ የድል በዓል በወረኢሉ ደብረ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት ከመንበሩ ወጥቶ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ነው። የወረኢሉ ደብረ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት...