የአሁኑ ትውልድ እንደ ቀደምት አባቶቸ ሁሉ የሀገር ፍቅርን፣ ጀግንነትንና አንድነትን በመመሥረት ኢትዮጵያን ማጽናት እንደሚጠበቅበት...

ደብረታቦር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ127 ዓመታት በፊት የካቲት 23/1888 ዓ.ም በአውሮፓ ገናና የነበረውን ጣሊያንን በሀገር ፍቅር፣ በአንድነትና በጀግንነት ወኔ ድባቅ በመምታት የጥቁር ህዝቦች ነጻነትና አሸናፊነት የተበሰረበት ቀን ነው፡፡ ይህ ታላቅ የድል በዓል በእቴጌ ጣይቱ...

“ለቃሉ የሚያድር መሪ የሕዝቡን ልብ ይገዛል፤ በአንድ ጥሪም ይደማመጣል”” የታሪክ ምሁር አሰፋ ባልቻ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ከሌሎች የዓለም ጭቁን ጥቁር ሕዝቦች ቀድመው ነቅተው በክንዳቸው የጻፏት የአሸናፊነት በኩረ- ታሪክ ናት ዓድዋ። ዓለም በነጮች የበላይነት እጅ ወድቃ በአድሎ ስትማቅቅ፣ በወቅቱ የኢትዮጵያ ንቁ መሪዎች እና በሚመሩት ሕዝብ...

“የዛሬ ወጣቶች ከዓደዋ የድል ቀን ትምህርት በመውሰድ ሀገራዊ አንድነትን የማረጋገጥ ታሪካዊ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል”...

ደብረ ማርቆስ :የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በደብረማርቆስ ከተማ በንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አደባባይ ተከብሯል። በበዓሉ ላይም የፈረስ ትርዒት ፣ ግጥሞች እና ድራማዎች ቀርበዋል። የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች ፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ፣...

“ታላቁ የዓድዋ ድል ዘመናዊነት ኢትዮጵያን ከጥንታዊት ኢትዮጵያ ጋር ያዋደደ፣ የአባቶቻችን ጀግንነት፣ የሀገር ፍቅር ያሳየ፣...

ወረኢሉ: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ የድል በዓል በታሪካዊቷ ወረኢሉ በድምቀት ተከብሯል። በክብረ በዓሉ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ኅሊና መብራቱን ጨምሮ...

“ዓድዋ የሕብረ ብሔራዊ አንድነት ምልክት ፣የአፍሪካውያን የነጻነት ቀንዲል ነው።” የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ...

"ዓድዋ የሕብረ ብሔራዊ አንድነት ምልክት ፣የአፍሪካውያን የነጻነት ቀንዲል ነው።" የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኀላፊ አየለ አናውጤ (ዶ.ር) ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ አየለ አናውጤ...