“አልሞ ተኳሹ፣ የካራማራው ጀግና- አሊ በርኬ!”
"ጠላትን ቆጣሪ ልክ እንደኮርኬ
ታንክ ማራኪ ጀግና አሊበርኬ"
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእጅ ቦንብ የጠላንትን ታንክ ላንቃ ያዘጋ፣ ታንክ ማራኪ ፣በካራማራ የድል ኒሻን ፣የሻለቃ ባሻ መዓረግም ተሸላሚ ነው - አሊ በርኬ ። የካራማራን የድል...
ከሰማይ አልሞ የማይስተው ሚግ አብራሪ – ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ
ባሕርዳር: የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በርካታ አስቸጋሪ ወቅቶችን፤ በክንደ ብርቱ ልጆቿ አይበገሬነት እያለፈች እዚህ የደረሰች ማሕፀነ ለምለም ሀገር ናት ኢትዮጵያ። ወሰኗን በግፍ ለመውረር ባሕር ተሻግሮ የመጣ ነጭ ጠላት በዓድዋ ጦርነት እንደጨው ተበትኖ ከተመለሰ በኋላም...
ʺየከበረ ታሪክ ያለበት፣ አንዲት ኢትዮጵያ የጸናችበት”
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዙሪያ ገባው በታሪክ ተከቧል፣ በቅዱስ መንፈስ ተሞልቷል፡፡ በሠርክ የአምላክ ስም ይነሳበታል፣ ገናናነቱ ይነገርበታል፣ ምስጋና ይቀርብበታል፣ ኪዳን እየተደረሰ ቅዳሴ እየተቀደሰ ለምድር በረከት ይለመንበታል፡፡ ጉባኤ ተዘርግቶ ሊቃውንቱ ምስጢር ያመሰጥሩበታል፣ ደቀመዛሙርቱ...
“ደሴ ከተማ ከምንጊዜውም በላይ የሕዝቦቿን እገዛ ትፈልጋለች” የደሴ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ
ደሴ:የካቲት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ ከሚገኙ የባንክና የኢንሹራንስ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በከተማዋ ልማት ዙሪያ የውይይት መድረክ አካሂዷል።
በውይይቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ ደሴ ከተማ...
“የተሰጠንን ኃላፊነት ተጠቅመን የሕዝባችንን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ ተግተን መሥራት ይገባናል!” ማተብ ታፈረ (ዶ.ር)
፨ደብረ ማርቆስ፡ የካቲት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ6 ወራት አፈፃፀም መድረክ በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የደብረ ማርቆስ ከተማ ከንቲባ ይትባረክ፤ ደብረ ማርቆስ የምንመክርበት ይህ የትምህርት መድረክ ለቀጣይ ክልላዊ የትምህርት ልማት...








