በ2015 በጀት ዓመት ከ350 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ 86 የልማት ፕሮጀክቶችን እያከናወነ መኾኑን...
ደብረማርቆስ:የካቲት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ማኀበሩ በተያዘው በጀት ዓመት ከአባላት ሊሰበስብ ካቀደው 419 ሚሊዮን ብር ውስጥ በግማሽ ዓመቱ ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ በመሰብሰብ ለማኀበረሰቡ ልማት እያዋለ መኾኑን አስታውቋል::
ተማሪ ሰናይት ሞላ በባሶ ሊበን ወረዳ የደን ቀበሌ...
የፖኪስታን ንግድና ኢንቨስትመንት ልዑክ አዲስ አበባ ገባ።
የፖኪስታን ንግድና ኢንቨስትመንት ልዑክ አዲስ አበባ ገባ።
ባሕርዳር: የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፖኪስታን ንግድና ኢንቨስትመንት ልዑክ በኢትዮጵያ የኢቨስትመንት አማራጮችን ለመጎብኘት ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል።
ልዑኩ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች አቀባበል አድርገዋል።
ልዑኩ...
የምሥራቅ ኢትዮጵያ ታላቅ ገድል – ካራማራ!
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለረጅም ዘመን በሀገሪቱ የነበረውን ዘውዳዊ ሥርዓት እንደ ቧልት ጥሎ ሥልጣን በድንገት የተቆናጠጠው ወታደራዊው መንግሥት መንበሩ ፈጽሞ አልረጋ ብሎታል፡፡ ለዘውዳዊው ሥርዓት ማክተም ምክንያት የኾኑት ተራማጅ ተማሪዎች ውድ የኾነውን የሕይዎት...
“የሁለት ወረዳ ሕዝብ አሁንም ድረስ ነጻ አልወጣም፤ ሰብዓዊ ድጋፍም ማድረስ አልተቻለም” የተከበሩ ወይዘሮ ፀሃይነሽ...
ባሕርዳር: የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመራጭ ተመራጮች የማጠቃለያ ውይይት በክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት እና በተወካዮች መካከል እየተካሄደ ነው፡፡ በማጠቃለያ የውይይት መድረኩ ተመራጮች አሉ ያሏቸውን ውስንነቶች እና እጥረቶች አንስተዋል፡፡
የሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ከተቀሰቀሰ በኋላ ተደጋጋሚ...
“ወቅታዊ የፖለቲካ ችግሮቻችን ቅቡልነት ያለው የሀገረ መንግሥት ምስረታ ሥራችን ካለመጠናቀቁ የመነጩ ናቸው” ርዕሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የአማራ ክልል ምክር አባላት በየደረጃው ከሕዝብ ጋር በነበራቸው ውይይት የያዟቸውን የሕዝብ ጥያቄዎች ለክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት አቅርበዋል፡፡
የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ...








