“ክልሉ ያጋጠሙትን ችግሮች በጥበብ ተሻግሮ ያቀዳቸውን ሥራዎች እንዲያሳካ ሕዝቡ ከክልሉ መንግሥት ጎን ሊቆም ይገባል”...
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው፡፡ ዛሬ ከሠዓት በኋላ የተጀመረው የምክር ቤቱ መደበኛ ጉባዔ የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር...
“ባለፉት ስድስት ወራት ከ224 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል” ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ ላይ የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር) የአሥተዳደር ምክር ቤቱን የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል፡፡
ባለፉት ስድስት ወራት የክልሉን ሁሉን ዓቀፍ የሠላም እና የሕዝብ...
“የሴቶች አጀንዳ የሕዝብ ጉዳይ እንዲኾን የሚሠራ ጠንካራ ማኅበር ያስፈልጋል” ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
ባሕርዳር: የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች አጀንዳ የሕዝብ ጉዳይ እንዲኾን የሚሠራ ዕውቀትና ልምድ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ለዚህ ዓላማ የሚያስተባብር ጠንካራ ማኅበር እንደሚያስፈልግ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ።
ፕሬዝዳንቷ ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት...
“በሀገርም ኾነ በክልል ደረጃ የገጠሙንን ችግሮች በሠላም እንዲፈቱ በትኩረት ይሠራል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ...
ባሕርዳር: የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔ ሲጀመር የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የአሥተዳደር ምክር ቤቱን የ2015 ዓ.ም የስድስት ወር አፈጻጸም ሪፖርት...
ʺየድል ታሪክ መግለጫ፣ የነገሥታት መቀመጫ”
ባሕርዳር: የካቲት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እምዬ እና እቴጌ በክብር ተቀምጠውበታል፣ መሳፍንቱና መኳንንቱ በግርማ ኖረውበታል፣ የጦር አበጋዞች፣ የእልፍኝ አስከልካዮች፣ ዓለም አጫዋቾች፣ ጦረኞች ከትመውበታል። የአምባሰል ተራራዎች እንደ ታማኝ ጦረኞች በኩራት ቆመው ያስጌጡታል፤ እንደ ክብር ካባ ያስውቡታል፣...








