ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ ደረጃውን የጠበቀ ነጭ ስኳር ማምረት ጀመረ፡፡
ባሕር ዳር:የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፋብሪካው ትላንት የካቲት 29/2015 ዓ.ም ነጭ ስኳር ማምረት መጀመሩን አስታውቋል፡፡
በቀጣይም ፋብሪካው ወደ ላቀ የምርት ሂደት ውስጥ በመግባት የታለመውን ግብ ያሳካ ዘንድ ተገቢውን አመራር ለመሥጠት ዝግጁ መሆናቸውን የፋብሪካው የቦርድ ሰብሳቢ...
ዶክተር ሊያ ታደሰ በጤና ልማት ዘርፍ በሴት አመራርነት ላበረከቱት አስተዋጽኦ ዕውቅና አገኙ።
ባሕርዳር:የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በጤና ልማት ዘርፍ በሴት አመራርነት ላበረከቱት አስተዋጽኦ በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው በአፍሪካ ዓለም አቀፍ የጤና አጀንዳ ኮንፈረንስ (AHAIC) 2023 ላይ ዕውቅና ተሰጣቸው።
ሚኒስትሯ በሩዋንዳ ኪጋሊ በትላንትናው ዕለት...
“በ175 ጥቆማዎች ላይ ምርመራ በማድረግ በሰማንያ አንዱ ላይ የክስ መዝገብ አደራጅተናል።” ብሔራዊ የጸረ-ሙስና አስተባባሪ...
ባሕርዳር: የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ የጸረ-ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ በ175 ጥቆማዎች ላይ ምርመራ በማድረግ በሰማንያ አንዱ ላይ የክስ መዝገብ ማደራጀቱን የኮሚቴው ሰብሳቢና የብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
የብሔራዊና የክልል የጸረ-ሙስና ኮሚቴ...
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን #አሚኮ
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን #አሚኮ
የ30 ደቂቃ አጫጭር ዜናዎችን ከኢቲቪ አየር ሰአት ወስዶ ይሰራ ነበር
ታኅሳስ/1987 ዓ.ም በኩር ጋዜጣን ማሳተም ጀመረ
በኩር ጋዜጣ በክልል ደረጃ መታተም ከጀመሩ ጋዜጦች የመጀመሪያዋ ናት፡፡
በኩር ኅትመት እንደጀመረች ሳምንታዊ እትም...
የልፋታቸውን ውጤት እንዳገኙ የቋሪት ወረዳ አርሶ አደሮች ገለጹ፡፡
ባሕርዳር:የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ሞሴ ኃይሉ ቋሪት ወረዳ የዛምቢ ዝጉዳ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ አርሶ አደሩ ቀደም ሲል ቀበሌያቸው በደን የተከበበ፣ ማር እንደልብ የሚመረትበት፣ ከብቶች ጠግበው የሚገቡበት፤ መሬቱ ለም በመኾኑነ ምርት የሚታፈስበት እንደነበር...








