አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከብሪታንያ እና ሰሜን አየርላንድ አምባሳደር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር:የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከብሪታንያ እና የሰሜን አየርላንድ አምባሳደር ዳረን ጆን ዌልች ጋር ተወያይተዋል፡፡
አቶ ደመቀ ብሪታንያ በኢትዮጵያ በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች ችግር ውስጥ...
በአማራ ክልል የተጀመሩ የጤና ተቋማት ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ አለመጠናቀቃቸውን የክልሉ ምክር ቤት የሰው ሃብት...
ባሕርዳር:የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛው ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔው ሁለተኛ ቀን ሲቀጥል በአማራ ክልል የተጀመሩ የጤና ተቋማት ግንባታዎች በተያዘላቸው ጊዜ እየተጠናቀቁ አለመኾኑን የክልሉ ምክር...
“የኢንቨስትመንት መሬት ወስደው አጥረው የሚያስቀምጡ ባለሃብቶች ቁጥር መበራከቱ ኢኮኖሚውን እየጎዳ ነው”
የኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ
ባሕርዳር:የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንቨስትመንት መሬት ወስደው አጥረው የሚያስቀምጡ ባለሃብቶች ቁጥር መበራከቱ የክልሉን ኢኮኖሚ እየጎዳ መኾኑን የአማራ ክልል ምክር ቤት የኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ...
የወልዲያ ስታዲየም በጦርነቱ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰበት ቢታወቅም ለመጠገን የተደረገ ጥረት አለመኖሩ ተገለጸ።
ባሕር ዳር:የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛው ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬም ሲቀጥል በወልዲያ ከተማ የሚገኘው ሞሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ስታዲየም በጦርነት ወቅት የደረሰበት ጉዳት...
በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የሁለተኛ ዙር የሴፍቲኔት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ።
ደሴ: የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው አንድ ዓመት በአንድ ቀበሌ የተጀመረው መርሐ ግብር አሁን በ12 ቀበሌዎች እንደሚተገበር ተገልጿል።
የኮምቦልቻ ከተማ ምግብ ዋስትና ሴፍትኔት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ እታፈራሁ አሰግደው እንዳሉት በኮምቦልቻ ከተማ በመጀመሪያው ዙር በከተማ...








