የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2023 የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ መጀመሩን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። በጉባኤው ለአፍሪካ አባል ሀገራት ኤጀንሲው የሚያደርገውን ድጋፍና የቴክኒካዊ ትብብር አተገባበር ገምግሞ የቀጣይ አቅጣጫ እንደሚያስቀምጥ...

የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዮት አመራሮች ፣ የዞን ባለሙያዎች እና የጤና ተቋማት ኀላፊዎች በወልቃይት...

ሁመራ:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝቱ የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዮት አመራሮች ፣ የዞን ባለሙያዎች እና የጤና ተቋማት ኀላፊዎች ተሳትፈዋል። በጉብኝታቸውም በባለፈው ሥርዓት የወልቃይት ጠገዴ አማራ ተወላጆች በማንነታቸው ብቻ በግፍ የታሰሩበትንና የተገደሉበትን " ባዶ ስድስት" የጅምላ...

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የስልጠና መድረክ በባሕር ዳር ከተማ የመክፈቻ ሥነ...

ባሕር ዳር:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "በወጣቶች አቅም የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና ይረጋገጣል" በሚል መሪ መልዕክት ነው የስልጠና መድረኩ የተጀመረው። ስልጠናው የሚሰጠው ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ለተውጣጡ የወጣቶች ሊግ አመራሮች ነው ተብሏል። ስልጠናው የወጣቶችን የፖለቲካ አቅም ለማሳደግ ታሳቢ...

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የማዕከላዊ ኮሚቴ በባሕርዳር ከተማ ባደረገው አስቸኳይ ጉባዔ ከድርጅታዊ ሪፎርምና የጠቅላላ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) መጋቢት 2/2015 ዓ.ም በባሕርዳር ከተማ የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ አድርጓል። በዚህም በቀዳሚ አጀንዳነት የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በመካከሉ በተፈጠሩ አለመግባባቶች ምክንያት የተከሰተውንና ተቋሙ የተጣለበትን ሕዝባዊ...

ኢትዮጵያ ከዓለም ቱሪዝም ድርጅት ሽልማት ተቀበለች።

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) UNWTO በጎጃም የሚገኘውን የጮቄ ተራራ ኢኮ ቱሪዝም ልማት የዓለም ድንቅ ቱሪዝም መንደር ውድድር አሸናፊ አድርጎ መርጧል:: ሽልማቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ስለሺ ግርማ ከጮቄ ሙሉ ኢኮ ሎጅ ተወካዮች...