ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ገቡ።
ባሕርዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጁባ ሲደርሱ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ያገኘነው...
“ወጣቶች ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና መሠረት መኾን አለባቸው” ዶክተር ጋሻው አወቀ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ...
ባሕር ዳር:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯ።
በሥልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ...
የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ።
ባሕር ዳር:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2023 የዓለም አቀፉ አቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ መጀመሩን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በጉባኤው ለአፍሪካ አባል ሀገራት ኤጀንሲው የሚያደርገውን ድጋፍና የቴክኒካዊ ትብብር አተገባበር ገምግሞ የቀጣይ አቅጣጫ እንደሚያስቀምጥ...
የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዮት አመራሮች ፣ የዞን ባለሙያዎች እና የጤና ተቋማት ኀላፊዎች በወልቃይት...
ሁመራ:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝቱ የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዮት አመራሮች ፣ የዞን ባለሙያዎች እና የጤና ተቋማት ኀላፊዎች ተሳትፈዋል።
በጉብኝታቸውም በባለፈው ሥርዓት የወልቃይት ጠገዴ አማራ ተወላጆች በማንነታቸው ብቻ በግፍ የታሰሩበትንና የተገደሉበትን " ባዶ ስድስት" የጅምላ...
የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የስልጠና መድረክ በባሕር ዳር ከተማ የመክፈቻ ሥነ...
ባሕር ዳር:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "በወጣቶች አቅም የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና ይረጋገጣል" በሚል መሪ መልዕክት ነው የስልጠና መድረኩ የተጀመረው።
ስልጠናው የሚሰጠው ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ለተውጣጡ የወጣቶች ሊግ አመራሮች ነው ተብሏል። ስልጠናው የወጣቶችን የፖለቲካ አቅም ለማሳደግ ታሳቢ...








