በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በ1 ሺህ 200 ሄክታር መሬት ላይ...

ከሚሴ:መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው የ2015 ዓ.ም የመስኖ ወቅት በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ውስጥ በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በ1 ሺህ 200 ሄክታር መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ እየለማ ነው። 1 ሺህ 200 ሄክታሩ የስንዴ...

ኢትዮጵያና ሱዳን በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽንና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት ተስማሙ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን መንግሥታት በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን፣ ዲጂታል ቴክኖሎጂና ቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፎች በትብብር መሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ እና የሱዳን ሪፐብሊክ የቴሌኮሙኒኬሽን እና ዲጂታል ኢንፎርሜሽን ሚኒስትር...

የአማራ ባንክ መርሀባ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን መጋቢት 9 በይፋ የሚመረቅ መኾኑን ገለጸ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ባንክ መርሀባ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን መጋቢት 9 በይፋ የሚመረቅ መኾኑን ገልጿል። ባንኩ የደንበኞቹን ፍላጎት ለማርካት በተለያዩ የአገልግሎት አማራጮች ለደንበኞቹ ቅርብ በመኾን ላይ መኾኑን ተገልጿል ። በአፍሪካ መሪ እና ጨዋታ...

“የአንቶኒ ብሊንከን ጉብኝት የአሜሪካ እና የኢትዮጵያን ግንኙነት ወደ አዲስ ምእራፍ መሸጋገሩ ማሳያ ነው” የውጭ...

አዲስ አበባ: መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብሊንከን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን በሁለትዮሽ እና ሌሎች ቀጣናዊ ግንኙነት ላይ ረዘም ያለ ውይይት ስለማድረጋቸው የመስሪያ ቤቱ ቃል...

“በዞኑ ከ12 ሺህ 300 በላይ ነጋዴዎች በሕገወጥ መንገድ ሲሰሩ በመገኘታቸው ርምጃ ተወስዷል” የሰሜን ሸዋ...

ደብረ ብርሐን:መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በበጀት ዓመቱ የኑሮ ውድነቱን በማባባስ በሕገወጥ መንገድ ሲነግዱ የተገኙ ከ12 ሺህ 300 በላይ ነጋዴዎች ላይ የተለያዩ ሕግ የማስከበር ርምጃዎች መውሰዱን ገለጸ ፡፡ መምሪያው...