“አዲሱ ድልድይ የከተማዋን ቱሪዝም የሚያሳድግ እና የትራንስፖርት ፍሰትን የሚያሻሽል ነው” የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትልቁና ረጅም ጊዜ የወሰደው አዲሱ የዓባይ ድልድይ የመገጣጠሚያ ሙሌት ሥራ ተጠናቋል።
አዲሱ የባሕርዳር ድልድይ የመገጣጠሚያ ሙሊት ሥራ ተጠናቋል። በሁለቱም አቅጣጫ ሲካሄድ የነበረው አዲሱ የባሕርዳር ድልድይ ወንዙ መካከል ላይ የመገጣጠሚያ...
ራያ እና ወልቃይት የመላው አማራ ስፖርታዊ ውድድር ድምቀት ኾነው ውለዋል።
ጎንደር፡ መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ስምንተኛው የመላው አማራ ስፖርታዊ ውድድር ራያ አላማጣ፣ ራያ ባላ ወረዳ እና ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራን ለመጀመሪያ ጊዜ በማሳተፍ በጎንደር ከተማ በመካሄድ ላይ ነው።
የቱባ ባህል እና ቅርስ ባለቤቷ ጎንደር ከተማ...
“ንጋት ኮርፖሬት በትራንስፖርት ዘርፉ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለመሆን የሚያስችል አቅም ገንብቷል” አምላኩ አሥረስ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ንጋት ኮርፖሬት በ2022 የላቀ አፈፃፀም ላላቸው ኩባንያዎቹ እውቅና እየሠጠ ነው። በእውቅና አሰጣጥ ሥነ ሥርዓቱ የንጋት ኮርፖሬት የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ስዩም መኮንን፣ የንጋት ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈፃሚ አምላኩ አሥረስ...
በሰሜን ሸዋ ዞን ከ273 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመስኖ ፕሮጀክት ሊገነባ ነው።
ደብረ ብርሃን:መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማ በር ወረዳ ግዙፍ የመስኖ ፕሮጀክት ሊያስገነባ ነው።
ፕሮጀክቱ 273 ሚሊዮን 576 ሺህ 474 ብር ወጪ ይደረግበታል። ከ 450 ሄክታር...
በመጪው ክረምት ከ19 ሚሊዮን በላይ የቡና እና አትክልት ችግኞችን ለማልማት መታቀዱን የአማራ ክልል ግብርና...
ደሴ:መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ለቡና እና አትክልት ልማት ምቹ ሁኔታ ቢኖረውም በሚፈለገው መጠን አለመልማቱን ከክልሉ ግብርና ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ቢሮው በቀጣይ ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ ያለመ ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር በደሴ ከተማ...








