በእናቶችና ሕጻናት ላይ ያተኮረ የምግብና ሥርዓተ ምግብ ስትራቴጅ መነሻ የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆነ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በእናቶችና ሕጻናት ላይ ያተኮረ የምግብና ሥርዓተ ምግብ ስትራቴጂ መነሻ የዳሰሳ ጥናት ዛሬ ይፋ ተደርጓል። ጥናቱ እ.ኤ.አ በነሀሴ 2018 የጸደቀውን የምግብና የሥነ ምግብ ፖሊሲ ለማስፈጸም አይነተኛ ሚና ይኖረዋል ተብሏል። በዛሬው ዕለት...

“የሕዳሴ ግድብ ግንባታ 90 በመቶ ተጠናቋል” የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት

ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ 90 በመቶ መጠናቀቁን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የሕዳሴ ግድብ መሠረተ ድንጋይ የተጣለበት 12ኛ ዓመት የቦንድ ሳምንትን አስመልክቶ ጽህፈት ቤቱ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣...

ችግሮችን አውቆ መስራት

https://youtu.be/fTRhQo9WLeM

የደብረብርሃን ከተማ በልማት ሥራ ለሚሳተፉ ባለሃብቶች ቀልጣፋ አገልግሎት የምትሰጥ ከተማ መሆኗን አሥተዳደሩ ገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የከተሞች የትብብር መድረክ በደብረብርሀን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የመድረኩ ዓላማ የከተሞችን አቅም የሚገነቡ የሀገር ውስጥና የውጭ ተሞክሮዎች የሚቀርቡበት እና የተሻሉ ተሞክሮዎች የሚሸጋገሩበት ነው፡፡ በመድረኩ ከኢትዮጵያ ከተሞች የተገኙ ከንቲባዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ። የደብረ...